Friday, April 11, 2014

በዚህ ሳምንት ለኢሀዴግ ስርአት በመቃወም ከተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች የመጡ ወታቶች ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትህዴን/ ተቀላቀሉ።



ከተቀላቀሉ ከፊሎቹን ለመጥቀስ፣-
1.  ሰላም ገብረመስቀል መሃሪና ዳዊት ገብረመስቀል መሃሪ ምስራቃዊ ዞን ጉሎ መኸዳ ወረዳ፤ ቀበሌ ሶበያ ከአዲ ቤተክርስትያን
2.  ፍሻለ ዳንኤል ሃይለማርያም ማእከላዊ ዞን፤ አህፈሮም ወረዳ፤ ቀበሌ ዓንደሌ ከምዳቕ ምጻይ
3.  ተስፋ ኪሮስ ሃዱሽ ባራኺ ማእከላዊ ዞን፤ አህፈሮም ወረዳ፤ ቀበሌ ማይስሩ ከሃገረሰላም
4.  ሓጎስ ግርማይ ወልዱ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ ኢሮብ ወረዳ፤ ቀበሌ አገረለኹማ ወረዳ
5.  ፅጋብ ዓዘራ ሓጎስ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ ኢሮብ ወረዳ፤ ዓውዳ ቀበሌ፤
6.  ብርሃን ጠዓመ ተስፋ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን ጉለመኸዳ ወረዳ ቀበሌ ሶበያ ዓብላለ
7.  አብርሀት ገብረመስቀል ተስፋ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ ኢሮብ ወረዳ፤  ዓገረለኹማ ቀበሌ
8.  ብርኽቲ ሃፍተ ደሞወዝና ሚዛን ተኽላይ ፍሰሃየ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ። ቀበሌ ማይ ወዲ ዓንበራይ፤ አዲ ጋባ
9.  ወልዳይ ገብረሚካኤል በርሀኔና ገብረ ደሱ ብርሃነ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን። መረብ ለኸ ወረዳ፤ ቀበሌ ምሓቛን አዲ ገረየሱስ
10.         ዑመር በሽር ዓጣ ማእከላዊ ዞን፤ ታህታይ ማይጨው ወረዳ፤ ወቕሮ ማራይ ቀበሌ፤ ከቀጠና 2
11.         መሓሪ ዳንኤል ሃይለማርያም ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ዓንዴል ቁሸት ቀበሌ፤ ምዳቕ ምጻይ
12.         በርሀ ገብረዝጌብሄር ይፍጠር ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ አሕፈሮም ወረዳ፤ ዓዲ ቅሌቶ ቀበሌ ቆርቆር
13.         እያሱ ተኽለ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ መረብ ለኸ ወረዳ፤ ምሕቛን ቀበሌና ሌሎችም እንደሆኑ የደረሰን መረጃ አስታውቀዋል፣
    ወደ ማሰልጠኛ ቦታው ከገቡ ወጣቶች አንዱ የሆነው ዑመር በሽር ዓጣ ወደ ትግል የመጣበት ምክንያት ሲገልፅ ቀደም ሲል በተካሄደው ትግል ላይ የትግራይ ህዝብ ከህወሃት ጎን ተሰልፎ የደርግን ስርአት እስኪደመሰስ ድረስ ድርሻውን የተዋጣ ቢሆንም ኢህዴግ ስልጣኑን ከተቆጣጠረ በኋላ ግን በድርጅቱ የተገባው ቃል መካዱንና የህዝቡ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብት መረገጡ፤ በአሁኑ ግዜ የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጣን ላይ ላለው ድርጅት በአባልነት ካልተደራጀ እንደ አሸባሪና ፀረ ህዝብ ተፈርጆ ከተለያዩ ነገሮች በመገለሉ ምክንያት ለመኖር ሲል ተገዶ እየገባበትና በስርአቱ አስገዳጅ ተግባርም ብሶቱ እየገለፀ መሆኑን አብራርተዋል።