Tuesday, October 14, 2014

ከኢትዮጵያ ድህነት መጥፋት ያልቻለበት ዋናው ምክንያት ያለፉት ገዢ ስርአቶች ናቸው ሲሉ የወያኔ ኢህአዴግ አመራሮች ያቀረቡት ሃሳብ በህዝቡ ተቀባይነት እንዳለገኘ ተገለፀ፣


የኢህአደግ ከፍተኛ አመራሮች ለካድሬዎቻቸውና ለአባሎቻቸው በመሰብሰብ ምርጫን በሚመለከት ባቀረቡት አጀንዳ ላይ ሊግባቡ እንዳልቻሉ ተገለጸ፣


ከኢህአዴግ የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ በተለያዬ ምክንያት ተባረው የቆዩ መኮነኖች በምርጫው ሰዓት ህዝቡን ያነሳሳሉ በሚል ስጋት ስርዓቱ በጭንቀት ላይ ወድቆ እንደሚገኝ ምንጮቻችን ገለፁ፣

የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ገዢው ስርአት የህዝቡን ኑሮ ለማሻሻል ከከተማ እስከ ገጠር መሰረታዊ ሸቀጦችን በድጎማ እያከፋፈልኩ ነኝ ማለቱ ከሃቅ የራቀ መሆኑ ተገለፀ፣


ካብ ኢትዮጵያ ድኽነት ክጠፍእ ዘይከኣለ ጠንቑ ሕሉፋት ገዛእቲ እዮም ክብሉ ስበ ስልጣን ጉጅለ ወያነ-ኢህወዴግ ዘቕርብዎ ምስሉይ ሓሳብ ብህዝቢ ተቐባልነት ከም ዘይረኸበ ተሓቢሩ፣



Monday, October 13, 2014

በኢ,ህ.አ.ዴ.ግ መከላከያ ሰራዊት ከሃይል መሪ እስከ ክፍለ ጦር አዛዥ እየተካሄደ በሚገኘው ስብሰባ ላይ ውጥረት በተሞላበት መንገድ ጥያቄዎች መነሳታቸው ተገለፀ፣



የትግራይ ክልል ባለስልጣናት የሃገር ሃብት እየቀሙ ለግል ኑሮአቸው እያዋሉት መሆናቸውን ተገለፀ፣



የመቐለ ከተማ ፖሊሶች የደመወዝ ጭማሪ ለሁሉም የመንግስት ፅህፈት ቤቶች ሲጨመር ‘ለምን ለኛ ጭማሪ የማይደረግ በማለት ጥያቄ ማንሳታቸው ተገለፀ፣



በመቐለ ከተማ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች አባላት የሆኑ ነጋዴዎች ከአቅማቸው በላይ ግብር እንዲከፍሉ እየተገደዱ እንደሚገኙ ምንጮቻችን ከመቐለ አስታውቁ፣



በአዲስ አበባ ከተማ መስከረም 24/2007 ዓ.ም የዱቄት ፋብሪካ ለመትከል የመሰረት ድንጋይ በሚቀመጥበት ሰዓት የፋብሪካው ስም በጠቅላይ ሚንስትሩ ባለቤት ወ/ሮ ሮማን ተስፋይ ሊሰየም ነው ስለተባለ የከተማው ህዝብ ጠንካራ ተቃውሞ እንዳስነሳ ምንጮቻችን አስታውቁ፣

www.demhit online.com