Sunday, August 14, 2016

በአገሪቱ የተነሳው የህዝብ ተቃወሞ ለድል ይበቃ ዘንድ ህብረት ወሳኝ መሆኑ እየተገለጸ ነው።

በአማራ ክልል በወልደያና ደሴ ወጥረት በመፈጠሩ የተነሳ በርካታ ወጣት እየታሰሩ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

በአዲስ አበባ ከተማ በኢንዲስትሪ ዞን የሚገኘው መሬት ለጭረታ ሰለቀረበ ተቃውሞ መነሳቱ ታወቀ።

በአዲስ አበባ ከተማ ጨርቆስ ክፍለ ከተማ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ህንፃ ነሃሰ 2 2008 ተደርምሶ አንድ ሰው ሲሞት 10 ሰዎች ደግሞ በከባድ መጎዳታቸው ተገለፀ።

ካብ ዴሞክራስያዊ ምንቅስቓስ ህዝቢ ትግራይ (ዴ.ም.ህ.ት) ዝተውሃበ ውድባዊ መግለፂ፣

ከትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) የተሠጠ ድርጅታዊ መግለጫ፤

Friday, August 5, 2016

ኣብ ዞባ ሰሜን ምዕራብ ወረዳ ታሕታይ ቆራሮ ዝርከቡ ኣምሓደርቲ፣ ኣብ ጉዳይ መሬት ናይ ሰናይ ምምሕዳር በደል ይፍፅሙ ኣለዉ ክብሉ ነበርቲ ጣብያ ሃፍቶም ገሊፆም።

ነበርቲ ከተማ ሰቲት ሑመራ ኣብዚ ናይ ክራማት ወቕቲ ላምስያ ይረኽቡ ብዘይምህላዎም፣ ሕማም ዓሶ ብዝለዓለ ደረጃ ክላባዕ ከም ዝኽእል ስግኣቶም ይገልፁ ምህላዎም ንምፍላጥ ተኻኢሉ።

በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን ታሕታይ ቆራሮ ወረዳ የሚገኙ አስተዳደሮች በመሬት ጉዳይ የመልካም አስተዳደር በደል እየፈፀሙ ናቸው ሲሉ የሃፍቶም ቀበሌ ነዋሪዎች ገለፁ።

የሰቲት ሁመራ ነዋሪዎች በዚህ ክረምት ወቅት ፀረ ትንኝ ዛንዜራ እንዲያገኙ ባለመቻላቸው የወባ በሽታ በከፍተኛ ደረጃ ሊተላለፍ እንደሚችል ስጋታቸው እየገለፁ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።