skip to main
|
skip to sidebar
Pages
NEWS
EDITORIAL
TIGRIGNA-RADIO
AMHARIC RADIO
CONCERT TPDM BAND
AIM
VIDEO
INTERVIEW
PROGRAM
TPDM MUSIC
ARTICLE
ABOUT US
POEMS
▼
Powered by
Blogger
.
Wednesday, September 2, 2015
በትግራይ ክልል ሰሜን ምእራባዊ ዞን፤ ተክላይ ተክሌ የተባለ ግለሰብ ሸራሮ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የመከላከያ የዳቦ ማሽን ቤት በቦምብ ልታቃጥል አስበሃል በሚል ምክንያት መታሰሩን ተገለጸ።
በትግራይ ክልል ሰሜን
ምእራባዊ ዞን ሸራሮ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የመከላከያ የዳቦ ማሽን ልታቃጥል አስበሃል በሚል ምክንያት ከተከዜ ቁጥር አንድ ቡና ቤት በውድቅት ሌሊት ተወስዶ መታሰሩን የደረሰን መረጃ አስታውቋል።
ግለሰቡ ከትህዴን ጋር ግንኝነት አለህ በሚል ሰበብ በተደጋጋሚ እየታሰረና እየተለቀቀ መቆየቱን መረጃው አክሎ አስረድቷል።
‹
›
Home
View web version