የነዋሪዎች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ የሚባል ሰባ ሁለት ካሬ ሜትር ብቻ ሲሆን፣ በይዞታው ተከልሎ የአፈር ግብር
ሲከፍሉ የቆዩትን ድርሻቸው እንደሆነ ለማረጋገጥና የግል ለማድረግ የተቀረ መሬት ተለክቶ ለእያንዳንዱ ካሬ ሜትር ሰዎስት ሺ ሰባት
ሞቶ ስልሳ ብር እንዲከፍሉ በሊዝ እንዲዘዋወርላቸው የታቀደ መሆኑን መረጃው አስታወቀ።
ከአሁን በፊት የመሬት ባለቤት የሆነው ሰው የይዞታ ማረጋገጫ ለማግኘት
የሚከፈል የነበረውን ጠቅላላ 5 ሺ ብር ብቻ ሲሆን፣ አሰራሩን በመቀየር በካሬ ሜትር በሊዝ ደረጃ ተጨማሪ ገንዘብ ለመክፈል ገዢው
የኢህአዴግ ስርአት ከዜጎች ከልክ በላይ ገንዘብ ለመቀማት ያለመ አዲስ የመላ አካሄድ መሆኑን ጉዳዩን የሚያውቁ የውስጥ አዋቂዎች
ጨምረው ይገልፃሉ።
No comments:
Post a Comment