AIM


 English
Purpose 

The aim of our organization is to establish a popular democratic government of Ethiopia where the rights of nation and nationality are respected and narrow nationalism is abolished. 

1.1.    Give due respect to the democratic and human rights of the mass to guarantee free thinking and belief. To struggle to peace and order in its upper peace. And strive to growth and development.  

1.2.    To save the people of Tigray and the people of Ethiopia from extinction the organization amiss to mobilize all political movements who upheld the unity and sovereignty of Ethiopia. To agitate the concerned political groups to have a common political which enables them wage an armed struggle till the regime of Woyane that is committing untold crimes is ousted and a system having popular thrust is established.  

1.3.    The Ethiopian government will be set so as to promote popular aims. Democratic goals strong unity, basic individual and group rights. This structure will enhance political economic and social growth. This structure will be set on the comment of the people and its implementation will depend on the strong desire of the mass.  

1.4.    To struggle more than ever for the prevalence of mutual respect, support, concern and brotherhood. 



-->
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት
-->
አማርኛ
ዓላማ
ከጠባብ ብሄራዊ ስሜት ነፃ የሆነ የብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት የሚጠበቅባት በህዝብ የተመረጠ ዴሞክራስያዊ ስርዓት በማቆም አንዲት ዴሞክራስያዊት  ኢትዮጵያን ለመገንባት ነው፣
1.1 የህዝቦች ዴሞክራስያዊና ሰብአዊ መብቶች ማክበር፣ የእመነትና የሃሳብ ነፃነት ማክበር፣ የህግ የበላይነትና ተገዥነት እንዲከበር መታገል፣
1.2 የትግራይ ህዝብና የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ከጥፋትና ውድመት ለመዳን በኢትዮጵያ ህዝቦች አንደንትና ሉአላውነት የሚያምኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሙሉ በጋራ ግንባር በመሰብሰብ የፖለቲካና የትጥቅ ትግላቸውን በመጠናከር በኢትዮጵያ ህዝቦች ላይ ከባድ ግፎች እየፈፀመ ያለውን ፀረ-ህዝብ  የወያኔ /ማሌሊት/ ስርዓትን ከስልጣን በማሽቀንጠር። የትግራይ ህዝብም ይሁን የሌሌች የኢትዮጵያ ህዝቦች የሚያምኑበት ህዝባዊ መንግስት ማቆም፣
1.3 የኢትዮጵያ መንግስታዊ መዋቅር አደረጃጀት ህዝባውነትና ዴሞክራስያውነትን የሚያሰፍን፣ አንድነታችንን የሚያጠናክር መሰረታዊ የግልና የጋራ መብታችን የሚያረጋግጥ፤  ፖለቲካዊ፤ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እደገት የሚያቃላጥፍ ህዝባዊ አደረጃጀት በኢትዮጵያ ህዝብ  እንዲወሰን በማድረግ ለኢትዮጵያ ህዝብ ውሳኔ ለተግባራውነቱ በፅናት መቆም፣
1.4 በህዝቦች መካከል መከባበርና መደጋገፍ ወንድማማችነትና መተሳሰብ ለማስፈን ከማንኛው ጊዜ  በላይ መታገል።።


የትግራይ ህዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ (ት -->
ትግርኛ
-->
ዕላማ
ካብ ፀቢብ ብሄራዊ ስምዒት ነፃ ዝኾነ ማእርነት ብሄርን ብሄረሰባትን ዝሕለወላ ብህዝቢ ዝተመርፀ ዴሞክራስያዊ ስርዓት ብምቋም ሓንቲ ዴሞክራስያዊት እትዮጵያ ንምህናፅ ‘ዩ፣
1.1 ናይ ህዝብታት ዴሞክራስያውን ሰብኣውን መሰላት ምኽባር፤ናይ እምነትን ሓሳብን ነፃነት ምኽባር፤ናይ ሕጊ ላእለዋይነትን ተገዛእነትን ንክኽበር ምቅላስ ፤ሓድነቶም ምጥንኻር፤ ከምኡ’ውን ንእቤትን ምእባለን ምቅላስ፣
1.2  ህዝቢ ትግራይን ኩሉ ህዝቢ እትዮጵያን ካብ ጥፍኣትን ብርሰትን ንምድሓን ብሓድነትን ሉኣላውነትን እትዮጵያ ዝኣምኑ ኩሎም ናይ ፖለቲካ ሰልፍታት ኣብ ናይ ሓባር ግምባር ብምትእኽኻብ ፖለቲካውን እጥቃውን ቃልሶም ብምጥንኻር ኣብ ልእሊ ህዝብታት እትዮጵያ ከቢድ ግፍእታት ዝፍፅም ዘሎ ፀረ ህዝቢ ስርዓት ወያነ/ማሌሊት ካብ ስልጣን ብምጉሓፍ፤ ህዝቢ ትግራይ ይኹን ኩሉ ህዝቢ እትዮጵያ ዝኣመነሉ ህዝባዊ መንግስቲ ምትካል፣
1.3 ኣወቓቕራ መንግስታዊ መሓውር እትዮጵያ፤ ህዝባውነትን ዴሞክራስያውነትን ዘስፍን፤ ሓድነትና ዘጠናኽር፤ መሰረታዊ ናይ ውልቅን ናይ ሓባርን መሰላት ዘረጋግፅ፤ ፖለቲካዊ ቁጠባውን ማሕበራውን   እብየት ዘቀላጥፍ ህዝባዊ ኣወቓቕራ ብህዝቢ እትዮጵያ ክውሰን ብምግባር ንተግባራውነት ውሳነ ህዝቢ እትዮጵያ ብፅንዓት ጠጠው ምባል።
1.4 ኣብ መንጎ ህዝብታት ምክብባር፤ ምድግጋፍ፤ ሓልዮትን ሕውነትን ንምስፋን ካብ ዝኾነ እዋን ንላእሊ ምቅላስ፣