Wednesday, February 3, 2016

በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ሾላ ገበያ ፍራሽ አካባቢ እየተባለ በሚጠራው ቦታ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ በርከት ያሉት ሶቆችን እንደተቃጠሉ ታወቀ።



       የተገኘው መረጃ እንደሚያመለከተው፣ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ጉርድ ሾላ ፍራስ ተራ በተባለው አካባቢ በተነሳው ቃጠሎ በርከት ያሉት ስቆች እንደተቃጠሉ ከገለፀ በኃላ፣ የተንሳው የእሳት ቃጠሎም በፍራሽ ተራ አካባቢ የሚገኙ ቆሻሻዎችና ሌሎች ቃጦሎውን እንዳባባሱት ከተገኘው መረጃ  ለማወቅ ተችሏል።
       መረጃው ጨምሮ እንዳስረዳው በዚህ ሳምንት የተናሳውን የእሳት ቃጠሎ በሰው ህይወት ላይ ያወረደው ጉዳት ኣስከ አሁን ድረስ የታወቀ እንኳ ባይኖርም በሚልዮኖች የሚቆጠር ንብረት እንደወደመ መረጃው አስረድቷል።
       በመጨረሻም የእሳት ቃጠሎው መንስኤ በግልፅ ለጊዜው ባይታወቅም፣ በመንግስት ስራ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናትቀደም ሲል ለአንድ ባለ ሃብት ለሌላ ጉዳይና ለሽያጭ በምያስቡበት ጊዜ እንደዚህ አይነት የእሳት ቃጠሎ በማካሄድ ሆን ብለው ነገሩን ለሚፈልጉት ዜጋ ስሙን በማጥቆር ለነዋሪዎች ሲያፈናቅሉ የቆዩት ሲሆን፣ አሁን የተነሳው ቃጠሎ ደግሞ የኢህአዴግ ካድሬዎች ኣጅ ኣንዳለበት በተለያዩ የዜና አውታሮች በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።

No comments:

Post a Comment