INTERVIEW
TPDM TVAMHARIC interview with tegay mola asgedom chair-man of (TPDM) PART-1-የትህዴን ኣላማ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ ነው የሚታገለው፣ የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ብቻውን ተዋግቶ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ ሊያወጣ ይችላል የሚል ኣስተሳሰብ የለውም፣ እንደዚህ ኣይነት ፍልስፍናም የለንም፣ ስለዚህ የምንታገልበት ኣላማ ግቡን እንዲመታ ከተፈለገ መፍትሄው መተባበር ነው፣ ኣብሮ መስራት እና ኣብሮ ለህዝባችን መስዋእት መክፈል ነው፣ ይሀ ስለተረዳን ነው ከየኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና እኩልነት ግንባር (ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ) ህብረት መስርተን ያለነው፣ 


*********    ********     ********


TPDM TVAMHARIC interview with tegay mola asgedom chair-man of (TPDM) PART-2-


*********    ********     ********

TPDM TVAMHARIC interview with tegay mola asgedom chair-man of (TPDM) PART-3-የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ማለት የሃገራችን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሳይሆን ያለው የስርኣቱ (የኢህኣዴግ) ሰራዊት ሁኖ ነው ያለው፣ የሃገር መከላከያ ሊሆን የሚችለው የኣገሩን ደንበር ጣባቂ ኣስከባሪ፤ የህዝቡን መብት ጠባቂ፤ ለህገ-መንግስቱ ተገዢና የኣንድ ፓርቲ ጥገኛ ያልሆነ ነው፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ግን የወያኔ ሰራዊት ነው፣ በሌላ ደግሞ ሰራዊቱ እየተዳከመ በመምጣቱ ወደ 2 ፤ 3 የሚጠጉ ክ/ጦሮች ወደ ሌላ ክ/ጦሮች ተበትንዋል፣ እኛ የምናውቋቸው ክ/ጦሮች እኳ 19ኛ፤ 35ኛ፤ 12ኛ የመሳሰሉ ክ/ጦሮች ኣሁን ወደ ሌላ ክ/ጦሮች ተበውዘዋል፣ የዚህ ምክንያት ደግሞ በጣም ብዙ የሚባሉ ከሻለቃ በላይ የነበሩ ኣመራሮች ከመከላከያ ተባርረዋል፣ ሌላው ምክንያት ደግሞ በመከላከያ ውስጥ መክዳት ብቻ ሳይሆን ትልቁ ነጥብ እርስ በርስ መተማመን የለም፣ በቅርብ ግዜ ራሳቸው ያጠፉ የሻለቃ ኣመራሮችም ኣሉ፣

*********    ********     ********

TPDM TVAMHARIC interview with tegay mola asgedom chair-man of (TPDM) PART-4-ሁለገብ ትግል ጥሩ ነው የሚጠላው የለም፣ ዋናው ነገር ግን ትግሉ ቤትኛው መንገድ ነው ወደ ውጤት መድረስ የምችለው የሚለው መታየት ያለበት ጉዳይ ነው፣ የኛ ኣቋም የኢህኣዴግ መንግስት ከስልጣን የሚወገደው በትጥቅ ትግል ብቻ ነው የሚል ኣላማ ኣለን፣ ይሀ ‘ለመንግስት ፍቃድ ጠይቀህ’፤ ‘ሰለማዊ ሰልፍ እናደርጋለን ስብሰባ እናካሄዳለን’ እየተባለ የሚካሄድ ሰለማዊ ትግል፦ እንደኔ እምነት በወያኔ ስር ላለው የፖለቲካ ትግል በሌል በኩል እየታካሄደው ላለው የትጥቅ ትግል እያዳከመው ነው ያለው፣ የዚህ ምክንያት መጥቀስ እችላሎህ።-
1, በኢህኣዴግ መንግስት ዴሞክራሲ እንዳለ፤ ሰለማዊ ፖለቲካዊ ትግል መካሄድ እንደሚቻልና በኢህኣዴግ ኣገዛዝ ዴሞክራሲ እንዳለ ለማስመሰል እንዚህ የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስርኣቱ  ይጠቀመባቸዋል፣  
2, በኢትዮጵያ ያሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ብዙ ናቸው፣ በብዙ ፓሪቲዎች ኣስተሳሰብ የተከፋፈለ እንዴት ነው ሃይል ፈጥሮ ኢህኣዴግን መጣል የምችለው? ኣንድነት መፍጠር ኣልቻሉም፤ ህብረት የላቸውም፣ ህዝቡን የምፈልገው ኣንድነቱን የሚያጠናክርለት ይፈልጋል፣ በፓርቲዎች ስናየው ደግሞ የተበታተነና በየብሄራቸው ፓርቲ ያቋቁማሉ፣ ይህ ደግሞ ኣስፈላጊነት የለውም ብቻ ሳይሆን ሃይል ኣይሰጥም፣
3, እኛ መፍትሄው ትጥቅ ትግል ነው ብለን እየታገልን ነው ያለነው፣  ይሀ እየተደረገው ላለው የሰላማዊ ትግል መፍትሄው ኣይደለም ነው እያልን ያለነው፣ ህዝቡን ማመፅ ኣለበት ነው የምንለው፣ ህዝቡን እንዳያምፅ ግን እነዚህ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገድበውታል፣ ስለዚህ ይህ በወያኔ የሚካሄድ ሰለማዊ ትግል የወያኔ እድሜ ማራዛም ነው፣

*********    ********     ********

የኢትዮጵያ ህዝብ ኣንድነቱን ኣጠናክሮ በሃይማኖት፤ በዘርና በቋንቋ ሳይለያይ እየተካሄደ ላለው የትጥቅ ትግል መደገፍ ኣለበት፣ ማመፅ ኣለበት፣ መነሳት ኣለበት፣ ሁሉግዜ እየተረገጠ፤ እየተደበደብ እየተሳቃየ መኖር የለበትም፣ ይሀንን እንዲያበቃ የኢትዮጵያ ህዝብ በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ መነሳት ነው ያለበት፣


*********    ********     ********

TPDM TVTigrigna interview with tegay mola asgedom chair-man of tigray peopledemocratic movement (TPDM) PART-1- 
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ትህዴን) ብቻውን ተዋግቶ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ ሊያወጣ ይችላል የሚል ኣስተሳሰብ የለውም፣ እንደዚህ ኣይነት ፍልስፍናም የለንም፣ ስለሆነም የኢህኣዴግ ስርኣት ለመገርሰስ ትልቁ ኣማራጭ ውህደት ነው፣ ከድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ከግለሰዎችንም ጭምር መወሃድ እንችላለን፣ ምክንያቱም ድርጅታችን በፕሮግራሙ እንዳሰፈረው ሁሉ ለዚህም በተግባር እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፣


*********    ********     ********

TPDM TVTigrigna interview with tegay mola asgedom chair-man of tigray peopledemocratic movement (TPDM) PART-2- የኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህና እኩልነት ግንባር (ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ) እና የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ት.ህ.ዴ.ን) ተዋህደዋል፣ ይህ ውህደት የኢትዮጵያ ህዝብ የምፈልገው ነው፣ በሰራዊታችንም ጭምር ይህ ውህደት ትልቅ ሞራል ነው የፈጠረው፣ ይሀ ስራ የመጨረሻ ኣይደለም፣ እንደዚሁ ከሌሎች ድርጅቶች ውህደት ለመፍጠር ዝግጁ ነን፣ 


*********    ********     ********

TPDM TVTigrigna interview with tegay mola asgedom chair-man of tigray peopledemocratic movement (TPDM) PART-3- ማንኛውም ዜጋ ሊያውቀው የሚገባው የሽብርተኝነት ህግ በኢህኣዴግ ግዜ መቼ ነው የወጣው? ለምን ተብሎ? የሚሉ ጥያቄ መገንዘብ ኣለብን፣ ድርጅታችን ስለ ኢህኣዴግ ስርኣት ኣመጣጡ፤ ስራውና ባህሪው ጠንቅቆ ያውቃል፣ “የህዝብ ጥያቄና ስሜት ይዘው የተነሱ”፤ “ለህዝብ መብትና ዴሞክራሲ ብለው የሚታገሉ”፤ “ከኣገዛዝ ጨቋኙ ስርኣት ለመላቀቅ ቆርጠው የተነሱ” በሙሉ በወያኔ እይታ ኣሸባሪዎች ናቸው፣ ይህ ቃል ኣዲስ ነገር ኣይደለም በደርግ ግዜም ደርግ ለጠላቱ ማለት ለህወሓት ወንበዴ፤ ኣሸባሪ ይለው ነበር፣ በዚህ ጉዳይ ኢህኣዴግ ለግንቦት ሰባት(ginbot 7) ኣሸባሪ በሚል ስም ፈርጆታል፣ ግንቦት ሰባት (ginbot 7) ግን ህዝብን የሚያውቀው ስለህዝብ ነፃነትና ዴሞክራሲ ብሎ የሚታገል ድርጅት ነው፣


*********    ********     ********TPDM TVTigrigna interview with tegay mola asgedom chair-man of tigray peopledemocratic movement (TPDM) PART-4- ዛሬ የኢትዮጵያ ህዝብ በኣሸጋሪ ሁኔታ ነው ያለው፣ ህዝብ ኢትዮጵያ እየታረደ ነው፣ ብዙ ህዝባችን በበረሃ ሲናይ እየሞተ ነው ያለው፣ በጣም የሚያሳዝነው ግን በዓረብ ሃገሮች የሞቱ ዜጎቻችን የኢህኣዴግ ስርኣት እንደ ዜጋ የማይቆጥራቸው መሆኑን ነው፣ ኣብዛኛው ግዜ በዓረብ ሃገራት በእስር ይሳቃያሉ ይሞታሉ፤ በዚህ ጉዳይ ግን የኢትዮጵያ መንግስት ትኩረት ኣድርጎ ኣላየውም፣ እናያለን እኮ ስንት ሃገራት ናቸው ዜጎቻቸው በሌላ ኣገር ሲሳቃዩና ሲታሰሩ ሂደው የሚያወጣዋቸው፣ ለዚህ ነው የኢህኣዴግ ስርኣት ለህዝቡ የማያስብ መንግስት የምንለው፣

*********    ********     ********

TPDM TVTigrigna interview with tegay mola asgedom chair-man of tigray peopledemocratic movement (TPDM) PART-5- 
******        *********      *********


******        *********      *********ቃለ-መጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ለፍትህና እኩልነት ግንባር(ኢህፍእግ) ሊቀ-መንበር ተጋይ ባህሩ ሙሉ ከ ትህዴን ቴሌቪዥን (TPDM TV)

 ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ት.ህ.ዴ.ን) እና የኢትዮጵያ ህዝቦች ለፍትህና እኩልነት ግንባር (ኢ.ህ.ፍ.እ.ግ)
በሁለቱም የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የዓላማም ሆነ የፕሮግራም መሰረታዊ ልዩነት ስለሌለ እስካሁን ድረስም በመተባበር እየሰራን ቆይተናል። ይበልጥ እየተቀራረብንና የህብረት ስራ ውጤትን በተግባር እያየንና እየተገነዘብን የመጣን በመሆናችን በሁለቱም ድርጅቶች መካከል እየተጠናከረ የመጣውን ግኝነትና ህብረት ከመስከረም 18 ቀን 2006 ዓ/ም ጀምሮ ወደ ውህደት በማሸጋገር አንድ አካል ሆነን ለመንቀሳቀስ ወስነናል፣

MORE WATCH = TPDM TV


**********     ********        **************…{ }B›k§ ‹mkF †¢ ‹K‘éq sD{ð; }K}´]oñ …§q´kX „ïD MMŠX ‰M |§ A§L~q …n mkMŠú{§ }K}´]oñ M›Vmk} MegM} ¢©öF¢{ð {óT; †}oŒ{ ´| M] K}´]oñ ‘²ï}Š B›kï

M©öL§ ´} H©² †£; †oñ …¿kXlU: H\gñ K}´]oñ kkïL–Foë mkH^q ›Dg‘]: }]‰êM q[M—È „êM: }–‰êM M›Vmk …¢©öF};

            READ MORE

=============================================

ናይ ወያነ መሰረታዊ ባህሪ ካብ ትዕቢት፤ካብ መን ከማይ ዝተአሳሰረ ዝኾነ ነገር ብጉልበት ጨፍሊቀ ክሓልፍ እየ ዝብል እምነት ስለ ዘለዎ ከም’ዚ ዓይነት ኣካይዳ ዘይዋፅእ ምዃኑ ምርአይ ዝካአለሉ ብብረት ዝተደገፈ ቃልሲ ምክያድ አብ ውሽጢ ኢ/ያ አማራፂ ዘይብሉ ጉዳይ እዩ ኢልና ኢና፣to follow with demhit youtube:-

- tpdm interview with ato Andargachew tsgie part one  

- tpdm interview with ato andargachew tsgie part two WMV V9

- tpdm interview with ato andargachew tsgie part threeWMV V9 

- tpdm interview with ato andargachew tgie part fourWMV V9 

- tpdm interview with ato andargachew tgie part fiveWMV V9 

tpdm interview with ato andargachew tgie part sixV9