በትግራይ መእከላዊ ዞን አደዋ ከተማ ጊዜ ሳይሰጠውና
ቅዲመ ዝግጁነት ሳይዴረግበት በቂ ካሳ ሳይከፈል ቤታቸውን በዶዘር ሰለ ፈረሰ ከነ ቤተሰቦቻቸው በከባዲ የመህበራዊ የኑሮ ችግር መውደቃቸው
የገለፀው መረጃው በተለይም በንግዲ ሰራ የሚተዳዴሩ ወገኖች የፊፃሜዉ ቀደም ሰለባ በመሆናቸ ከአመት በላይ ከሰራቸዉ ቁሞው ለከባድ
እዳና ኪሳራ ስለ ተጋለጡ ምሬታቸኡ ገልፀዋል።
እነዚህ ሰለባዎች ኣክለዉ እንደ ተናገሩት ከቀያቸዉ
ተፈናቅለዉ ከነ ንብርታቸው በጎዳና ሰለ ተጣሉ በዚህ ምክንያት ለተላላፊ በሸታዎች መጋለጣቸውን ከገለፁ በዉሃላ ፍትህ ለማገኘት ሲሉ
ከከተማው ከንቲባ ጀምሮዉ እሰከ ክልል አመራር በመሄድ ያቀረቡት አቢቱታ በዛሬ በነገ ቆጠሮ ውጤት ሊያገኙ ባለመቻላቸዉ ህዝቡ ከማንም ጊዜ በላይ በስረአቱ
ኣሰራር ያለዉ ጥላቻ በማግለፅ ይገኛሉ።