የተገኘዉን መረጃ እንደሚያመለክተው ከዎሮች
በፊት ለህዝባዊ ጥቅም መሰረት ያላደረገ ህዝብ አስቀድሞ ያልተሳተፈለት በክፍተኛ አመራሮች ረቆ ለመተግበር ታስቦ በድንገት የወጣ
የማስተር ፕላን አዋጅ ምክንያት በመለው የኦሮምያ አከባቢዎች የተነሳ ተቃዉሞ ተከትሎ ወደ ከፋ ግጭት እና ሂወት መጥፋት በመምራቱ
ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፅፁሃን ዜጎች በመሞታቸው የአመሪካ መንግስት እንዳሳሰበው በዚህ ሳምንት ገለፀ።
በተጨማሪ የአመሪካ መንግስት ለኢህአዴግ ገዢው ስርአት ድምፃችን ይሰማ በማለት ታቃዉማቸውን ላሰሙ ንፁሃን
ዜጎች ለሚያካሂደው ጭቆና እንዲያቓርጠው እና የተለያየዩ ማሕበረ ሰዎች ሕጋዉነታቸው ጠብቀው የመፃፍ የመሰብሰብ፣ ሓሳብህን በነፃ
የማግለፅ።እንዲሁም በሕገመንግስት የሰፈረ የዜጎች ሙሉ መብት ተከብሮላቸው እንዲንቀሳቀሱ ደግመን እናሳስባለን በማለት የአመሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚንስተር ቃላቀባይ ጆን ኪርባይ እንደገለፁ ለማወቅ
ተችለዋል።
No comments:
Post a Comment