Thursday, February 18, 2016

በአገራችን ኢትዮጵያ ከእስርቤት እንዲወጡ ፍርድ ቤት የወሰነላቸው የተቃዋሚዎች አመራር አባላት እስከ ዛሬ ያለመፈታታቸው ለህገ መንግስት መጣስ ነው ሲል ከፍተኛ ፍርድቤት በየካቲት 7 2008 ዓ.ም አስታወቀ።



  ባለፈት ወራት ብፍርድቤት ትእዛዝ ከእስርቤት እንዲለቀቁ ትእዛዝ የተስተላለፈላቸው የተቃዋሚ ድርጅቶች አባላት እቶ አብርሃ ደስታ። የሽዋስ አሰፋና ዳኒኤል ሽበሺ የሚገኙባቸው አምስት ሰዎች እስከ ዛሬ ከእስር ቤት መለቀቅ ያለመቻላቸው የገለፀው ፍርድ ቤቱ። ፖሊስ ለፍርድ ቤት ትእዛዝ አስከብሮ ለእስሮኞቹ መልቀቅ ያለ መቻሉ ለሕገ መንግስቱ መጣስ መሆኑ አስታወቀ።
  መረጃው አስከትሎ ከፍርድ ቤት ትእዛዝ ዉጭ የሆነ አካል  እንዲመረመር እና በህግ ተደንግጎ የተፈቀደለት አለ መሆኑን ገልፆ በአሁኑ ግዜ በነ አብርሃ ደስታ ላይ ተፈፅሞ ያለው ከእሱርቤት ያለ መልቀቅ ተግባር ሕግን መጣስ ሆኖ የዜጎች ሰብአዊ እና ዴሞክራስያዊ መብቶች የሚጥስ መሆኑ ፍርድቤቱ ጨምሮ አስረድተዋል።

No comments:

Post a Comment