Thursday, February 18, 2016

ኢትዮጵያ በእናቶች ሞት ቁጥርና ከአምስት አመት በታች ህፃናት ሞት ለመቀነስ የተያያዘ የሚልንየም ልማት እቅድ ለማሳካት ያለመቻልዋን ተገለፀ።



   ለአለማዊ ተቓም ዩኒሴፍ ሪፖርት መሰረት በማድረግ የወጣ መረጃ ኢትዮጵያ ከአምስት አመት በታች ህፃናትና እናቶች ባለፉት አመታት የተወሰነ የመቀነስ ሁኔታ ብታሳይም ይህ የእናቶች እና ህፃናት ሞት መቀነስ ከግዜ ወደ ጊዜ እያደገ ያለው ዘመናዊ ቴክኖለጂ የጤና መሳርያዎች በመነፃፀር እየጨመረ በምሄድ ላይ ያለው የህዝብ ብዛት ግምት ውስጥ በማስገባት የሞት ቁጥር ለመቀነስ የተያዘ የሚልንየም እቅድ ሲነፃፀር ማሳካት አለመቻልዋን ተገለፀ።
     መረጃው ጨምሮ በምልንየም የልማት እቅድ እንዲፈፀሙ ተብለው ከተያዙ እቅዶች ሱር የሰደደ ረሃብና ድሕነት መጥፋት፤ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሁሉም መዳረስ፤ ፀታዊ እኩልነት በሚያረጋግጥ መልኩ ማስተማር፤ ሴቶች በዉሳኔ አሰጣጥ እቅም እንዲፈጥሩ ማገዝ፤ የእናቶች እና ህፃናት ሞት መቀነስ፤ የእናቶች ጤና ማሻሻል፤ ኤች አይቪ ኤድስ ወባና ሌሎች በሽታዎች በማስወገድ የአከባቢ ሃፍት ተፈጥሮ ድህንነት መረጋገጥ ወዘተ የሚባሉ የሚገኙባቸው ሲሆኑ፣ ኢትዮጵያ ከተጠቀሱ በተጨባጭ ያሳካቹ እንደሌለ በተለይ ደግሞ የእናቶች እና ህፃናት ሞት ለመቀነስ የተያዘ አሃዝ ለመፈፀም አሁንም ብዙ ስራ እንደሚቀር በየካቲት 5/ 2008 ዓ.ም የወጣ መረጃ ያስረዳል።



                     

No comments:

Post a Comment