Sunday, November 15, 2015

በሁመራ ከተማ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች በቤት አሰጣጥ ላይ በተፈጠረው ማዳላት ምክንያት ዲሃው ህዝብ መኖሪያ ቤት በማጣቱ ምሬቱን እየገለፀ ይገኛል።



      በመረጃው መሰረት በክልል ትግራይ በምዕራባዊ ዞን  በሁመራ ከተማ የሚገኙ አስተዳዳሪዎች በመሬት አሰጣጥ ላይ አድሎ  እየፈፀሙባችው እንዴሆነ ኗሪዎቹ ከገለፁ ብኃላ ደግሞም  ሸንት ቤት እንዲሰራላቸ በተደጋጋሚ ማመለከቻ ቢያቀርቡም በዛሬ በነገ ሳይሰራላቸው በማቆየቱ ፋትህ ሳያገኙ እንዴቀሩ  ሊታውቅ ተችሏል።
     መረጃው አክሎም  ብዙ ድሃዎች  ቤት አጥተው በችግር እያሉ  አንዳንድ ሃብሞታዎች ግን የግል የመኖሪያ ቤት እያላቸው ለከተማው አስተዳዳሪዎች ገንዘብ በመስጣቸው የቀበሌ ቤት በረከብ መልሰው ለድሃው ህዝብ  በወድ ዋጋ በማከራየት እንዲሚገኙ የገለፁት ኗሪዎች  እንዲዚህ አይነት ሙስና የተሞላበት አሰራር በሁመራ ከተማ ብቻ ሳይሆን  በሙሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሚፈፀም ከቦታው የላኩልን ታዛቢዎች ጨምረው ገልፀዋል።