Saturday, February 27, 2016

የገዥው ኢህአዴግ ስርአት ባለስልጣን የሆኑት ወንጀለኞች በአለም ፍርድ ቤት መቅረብ እንደሚገባቸው የሰብ አዊ መብት ተማጋች ድርጅት ገለጸ።



ኢሰመጎ የተባለው   የሰብአዊ መብት ተማጋች ድርጅት ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው  ከ7 ሺ በላይ ንጹሃን ዜጎች   የህዝብ ጸር በሆነው የገዥው  ኢህ አዴግ ስር አት መገደላቸወና  ይህ ደግሞ በአለም  የሰብ አዊ ፍጡር  ጠላት ተብለው በከባድ ወንጀል የሚያስጠይቅ ሲሆን  ቢሆኑም የኢህ አዴግ መሪዎች በእከይ ተግባራቸው እንዳይጠየቁ  ኢትዮጵያ በኣለም ደረጃ  ወንጀለኞች  እንዲፈለጉ  ካልፈረሙ  ኣገሮች   አንድዋ  እንድትሆን ኣድርገኣዋል ሲል የኢሰመጉ ድርጅት ባወጣው ሪፖርት ኣሳውቀዋል።
   በተጨማሪ ያሬድ ሃይለማርያም የተትባለ ሙሁር የአለም የሰበ ኣዊ መብት ተማጋች  በኢህ አዲግ ባለስልጣናት ሰዎች ሲገድሉ ለሁለት ሳምንት በ ኢምባሲ በር ላይ ለአ መት ሙሉ የምትተኛ ከሆነ ለውጥ የሚባል ነገር ኣይመጣም  ስረአቱም እንደቁም ነገር  ኣይቆጥረውም  በመሆኑ  ኢህአዴግ   በዚህ 6ት ወር ብቻ በኦሮምያ 200 ሰዎች  እንደዚሁም በጋምቤላ  በተመስሳይ ሲገድል በመሆኑ መንግስት በፈፍጸመው ወንጀል በ አለም ፍርድ ቤት ቀርበው የማይጠየቁ ከሆነ ህዝብ     ጥብቅና   እንዳልፈረመች ታዉቀዋል።


No comments:

Post a Comment