በመረጃው መሰረት በምእራብ ኣሩሲ ሻሸመኔ ኣከባቢ በምትገኝው
ኣባሮ በምትባለው መንደር 4ት
ሰልፈኞች በከፍለ ሰራዊት አግአዚ እንተደገደሉና በኮፋሊ በተባለች
መንደር አከባቢ ደግሞ 12 ንጹሃንሰዎች ሲገ ደሉ ከ20 በላይ
ሰዎች ብጥይት ተመትተው በከባድ እንደቆሰሉ
ነዋሪዎች መሰርት ያደረገ መረጃ አስረድተዋል።
በተለይ ለካቲት 11ቀን 2008 ዓ/ም በሻሸመኔ ነቀምት ኣምቦ
ጉደርና አከባቢው በርከት ያሉ ነዋሪዎች ስለማዊ ሰልፍ በመውጣታቸው
ብቻ በገዥው ስ ር አቱ ታጣቂዎች ህይወታችው እንዳጡና ከዚህ በመነሳትም
ወደ ጎደና በመውጣት የጀመሩት ተቃውሞ አጠናክረው በመቀጠል ላይ መሆናቸውና ብተለይ ደግሞ
በኦሮምያ የሚገኙትን የአግአዚ ሰራዊትና ለፖሊስ ሰራዊት ሳይቀሩ በጥይት እንዳቆሰልዋቸው ተገልጸዋል።
No comments:
Post a Comment