በተገኘው መረጃ መሰረት። በአማራ ክልል፤ ደቡብ
ወሎ ዞን፤ ደሴ ከተማ፤ 05 ቀበሌ፤ አሬራ በተባለው አካባቢ። ሳጅን ሃቢብ እንዳለ የተባለው የጎጃም አካባቢ ተወላጅ የሆነው የፖሊስ
አባል።። ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች። መጋቢት 2/2007 ዓ/ም ተገድሎ መገኘቱ ታወቀ፣
መረጃው በማስከተል። በአማራ ክልል የሚገኘው ህዝባችን። በአገር ደረጃ
ለ5ኛ ግዜ በሚደረገው አስመሳይ ምርጫ አንሳተፍም፤ የምንመርጠው አካልም የለም ብሎ በመቃወም ላይ ባለበት ባሁኑ
ግዜ። በስርዓቱ ካድሬዎችና ፖሊሶች ተገዶ ከቤቱ እንዲወጣ በማድረግ። የማትመርጥበት ምክንያት ምንድ ነው እያሉ እረፍት ነስተውት
እንደሚገኙ የገለጸው መረጃው። የተወሰደው እርምጃም በድርጊቱ የተቆጡት ወገኖች የፈጸሙት ሊሆን እንደሚችል። በርካታ ወገኖች በመግለፅ
ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል፣