በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን፤ በሸራሮ ከተማና
አካባቢው የሚገኙት የ 23ኛ ክፍለጦር የኢህአዴግ የመከለከያ ሰራዊት። በአመፅና ሌሎች አስፀያፊ ተግባሮች ተሰማርተው
እንደሚገኙ የገለጸው መረጃው። አስር አለቃ አስፋው ሲሳይ የተባለው ወታደር። የተሰጠውን ፍቃድ ተጠቅሞ ተከዜ ሆቴል የምትሰራ ኪሮስ
የተባለችውን ወገን ከሷ ጋር እንደሚያድር አታልሎ። አስቀምጣው የነበረውን 3,765 ብር በሌሊት ሰርቋት እንደጠፋ የተገኘው መረጃ
አስታወቀ፣
የችግሩ ሰለባ
የሆነችው ወገን። ተንከራትቼ የሰበስብኩትን ገንዘብ ተሰርቅኩ በማለት
ወደ ሚመለከታቸው የሰራዊቱ አዛዦች አቤቱታዋን ብታቀርብም። ይህን ተግባር የፈጸመውን ወታደር ተከታትሎ የሚይዝ አካል ማግኘት እንዳልቻለች።
የተገኘው መረጃ ያስረዳል፣