በመረጃው መሰረት በሁሉቱ ክልሎች በአማራና
በትግራይ መካከል ግጨው በተባለ አካባቢ የሚገኙ ወገኖች ከአሁን በፊት የሁለቱም ክልሎች ባለስልጣናት በአቀጣጠሉት እሳት ያለመስማማታቸው
የሚታውቅ ሆኖ ኣዉህን ድግሞ እንደ አዲስ መልሶ ችግሩ የተቀጣጠለ መሆኑን የገለጸው መረጃው ለዚህ መንስኤ የሆነው የትግራይ ተወላጅ
የሆኑ አርሰው ያገኙትን ምርት ይዘው ወድ ቤታቸው እንዳይሂዱ የአማራ ተወላጅ የሆኑት ህዝቦች አካፍሉን
አለበለዚያ አትወስዱም በማለት በመከልከላቸው የተነሳ ግጪቱ የተባባስ መሆኑ ታወቀ።
በሁለቱ ክልሎች መካከል ተቀጣጥሎ ያለዉን ግጭት በግዜው እልባት የሚሰጥ አካል ሰለሌለ ሁኔታው ወደ ከፋ ሁኔታ እያመራ መሆኑን ምንጮቻችን ከቦታው
የላኩልን መረጃ ጨምሮ ገልፀዋል።