Thursday, June 19, 2014

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሸርቆሌና ኮምሻ በተባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ንፁሃን ዜጎች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች እየተገደሉ መሆናቸውን ምንጮቻችን ከስፍራው ገለጹ።



በመረጃው መሰረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሸርቆሌና ኮምሻ አካባቢ የሚኖሩ የአማራና የትግራይ ብሄር ተወላጅ ንፁሃን ዜጎች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች እየተገደሉ መሆናቸውን የገለፀው መረጃው፣ ይህ ሃላፊነት የጎደለው እኩይ ተግባርም የክልሉ ፕረዝዳንት የአቶ አህመድ ናስር እጅ እንዳለበት ከአሶሳ የሚገኙ ምንጮቻችን አስረድተዋል፣፣
   በተመሳሳይ ከዚህ አካባቢ ሳንወጣ የመንግስት ታርጋ የተለጠፈላቸው ሁለት ላንድክሮዘር  አይነት  መኪናዎች ባልታወቁ ታጣቂዎች እንደጋዩም ለማወቅ ተችሏል፣፣