Tuesday, November 17, 2015

በአደዋ ከተማ መንገድ ለመስራት በሚል ምክንያት መኖሪያ ቤታቸውን የፈረሰባቸው ኗሪዎች በቂ ካሳ ስለ አልተሰጣቸው ከነ ቤተስቦቻቸው ከባዲ ችግር ውስጥ መወደቃቸው ተገለ



በትግራይ መእከላዊ ዞን አደዋ ከተማ ጊዜ ሳይሰጠውና ቅዲመ ዝግጁነት ሳይዴረግበት በቂ ካሳ ሳይከፈል ቤታቸውን በዶዘር ሰለ ፈረሰ ከነ ቤተሰቦቻቸው በከባዲ የመህበራዊ የኑሮ ችግር መውደቃቸው የገለፀው መረጃው በተለይም በንግዲ ሰራ የሚተዳዴሩ ወገኖች የፊፃሜዉ ቀደም ሰለባ በመሆናቸ ከአመት በላይ ከሰራቸዉ ቁሞው ለከባድ እዳና ኪሳራ ስለ ተጋለጡ ምሬታቸኡ ገልፀዋል።
እነዚህ ሰለባዎች ኣክለዉ እንደ ተናገሩት ከቀያቸዉ ተፈናቅለዉ ከነ ንብርታቸው በጎዳና ሰለ ተጣሉ በዚህ ምክንያት ለተላላፊ በሸታዎች መጋለጣቸውን ከገለፁ በዉሃላ ፍትህ ለማገኘት ሲሉ ከከተማው ከንቲባ ጀምሮዉ እሰከ ክልል አመራር  በመሄድ ያቀረቡት አቢቱታ  በዛሬ በነገ ቆጠሮ ውጤት ሊያገኙ ባለመቻላቸዉ ህዝቡ ከማንም ጊዜ በላይ በስረአቱ ኣሰራር ያለዉ ጥላቻ በማግለፅ  ይገኛሉ።