በዚህ ሳምንት በጋምቤላ ክልል የተነሳው ግርግር
ተከትሎ በእስር ቤት ውስጥ የነበረ አካቺ አቡል የተባለ ወጣት ዜጋ ተገድሎ እንደተገኘ የገለጸው መረጃው። በዚህ አካባቢ የሚገኙ
የአይን ምስክሮች ከመዋች ስእል አያይዘው በሰጡት መረጃ መሰረት። ወጣቱ በጣም ብርቱ የጥይት እና የዱላ መመታት ምልክት እንደተገኘበት
ተገለጸ።
በኢህአዴግ ቡድን የሚደረግ ጭፍጨፋና በጋምቤላ ባለ ስልጣናት እንዲሁም
ብንዌር ብሄረሰብ በሆኑ የስርአቱ ወታደሮች ለዚህ ወጣት ከእስር ቤቱ
አዉጥተው እንደገደሉት ያወቁ የአይን ምስክሮች፣ ከተማዋን ፈደራል ፖሊስ አባላት ተቆጣጥረዉት የሚገኙ ቢሆኑም በተለይ ደግሞ የአኘዋክ
ብሄረሰብ ተወላጆች እየተገደሉ ዝም ብለው እየታዘቡ እንደሚገኙ እነዚህ ወገኖች ጨምረው አስረድቷል።
No comments:
Post a Comment