እንደ ወኪላችን መረጃ ከሆነ፤በዚህ ሳምንት በርከት ያሉ ያገራችን ወጣቶች ጨቋኙ የኢህአዴግ
መንግስት በመቃወም ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ እንደተቀላቀሉ ገልጿል፣
ከነዚሁም የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል፦
1.ፊልሞን ተስፋሁነይ ከትግራይ ማእከኣዊ ዞን፤መረብ ለኸ ወረዳ፤በሪሃ ቀበሌ፤ 03 ቀጠና
2.ኤፍሬም መንግስቱ ገብረእግዚኣብሔር፤ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤መረብ ለኸ ወረዳ፤በሪሃ ቀበሌ፤
03 ቀጠና
3.ወይኒ ኃይለማርያም ተስፋይ ከትግራይ፤ ምስራቃዊ ዞን፤ኢሮብ ወረዳ፤ዓለቲና ቀበሌ፤ዓይጋ
ቀጠና
4.ሜሲ ሕሉፍ ወልዱ፤ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ኢሮብ ወረዳ፤ዓለቲና ቀበሌ፤ዓይጋ ቀጠና
5.ንያት ሙሴ ኃይለ፤ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ኢሮብ ወረዳ፤ዓለቲና ቀበሌ፤ዓይጋ ቀጠና
6.ኤልያስ እምሃ ተስፋይ፤ከትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን ፤ታሕታይ ኣድያቦ ወረዳ፤ባድመ ቀበሌ፤
7.መሓሪ ወልዱ ተስፋይ፤ከትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን፤ታሕታይ ኣድያቦ ወረዳ፤ባድመ ቀበሌ፤
8.አለም ታፈረ ኪዳነ፤ከትግራይ ሰሜን ምዕራብ ዞን፤ላዕኣይ ኣድያቦ ወረዳ፤ምድረ ፈላሲ ቀበሌ፤ዓዲ
ሕድሮም ቀጠና
9.ግደይ ኪዱ ወልደስላሴ፤ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ዓድዋ ውረዳ፤ታሕታይ ፣ለጎምቲ ቀበሌ፤ጽየት
ቀጠና
10.ሹማይ ኃይለስላሴ ገብረክርስቶስ፤ከትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን፤ታሕታይ ኣድያቦ ወረዳ፤ማይ
ኣባይ ቀበሌ፤,መፋልሶ ቀጠና
11.ግርማይ ኣብርሃ መድሃኔ፤ከትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን፤ታሕታይ ኣድያቦ ወረዳ፤ማይ ኣባይ
ቀበሌ፤,መፋልሶ ቀጠና ሲሆኑ፤እነሱም ወደ ትግል መቀላቀላቸውን ምክንያት ኣብሮ ሲገልጹ፤በነበሩበት ኣከባቢ የዜጎች፤በተለይ ደግሞ
የወጣቶች የስራ እጦት እንደተስፋፋና፤እንዲሁም ፍትህ ባለ መኖሩ ተማርሮ ወደ ትህዴን ተቀላቅሎ እንዲታገሉ መገደዳቸውን ገልጿል።
ወጣት ግደይ ኪዱ ወልደስላሴ እንደገለጸው ደግሞ በአድዋ ወረዳ፤የታሕታይ ለጎምቲ ቀበሌ ኣስተዳዳሪ
የሆነ ግለ ሰው፤ሶስት ልጆቹን በቀበሌው እንደሌሉ እየታወቀ እያለ፤የሶፍት ኔት እርዳታ እየተቀበለ ራሱን እተጠቀመ ነው ካለ በኋላ፤እኔ
ደግሞ ከህዝቤ ጋር ሰርቼ ለመመለስ ሁመራ በሄድኩበት ግዜ፤የኔ እርዳታ ለምን ተቆረጠ ብየ ጠይቄ መፍትሄ ካጣሁት በኋላ፤ተማርሬ ወደ
ትህዴን በመቀላቀል እንዲታገል መሪጫለሁ ሲል ኣስረድቷል።
No comments:
Post a Comment