Sunday, November 26, 2017

በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኙ የ40 60 የጋራ መኖርያ ቤቶች በቁሳቁስ እጥረት ምክንያት እንደተጓተቱ ተገለፀ።



የአዲስ አበባ ከተማ ኢንተርፕራይዝ ልማት ግንባታ በከተማዋ እየተገነቡ ለሚገኙ የ40.60 የጋራ ሞኖርያ ቤቶች የሚያስፈልግ የስራ ቁሳቁስ እንዲያቅርብ ባለመቻቹ እንዲጓተቱ ምክንያት መሆኑን ታዋቀ።
እንደ ስሚንቶና ብሎኬት የመሳሰሉ ነገሮች በግዝያቸው ካለማቅረባቸው ተከትሎ በታቀደባቸው ጊዜ እንዳይገባደዱ ምክንያት መሆኑን የተገለፀ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ 37.937 የ40ና 60 የጓራ መኖርያ ቤቶች እንዳሉና በተጠቀሱት ችግሮች ምክንያት ደግሞ ከተጀመሩ ረጅም ጊዜ አስቆጥረው እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል።

No comments:

Post a Comment