Thursday, March 3, 2016

በሰሜን ጎንደር ዳባት ከተማ በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት ወደ መቀሌና ሽሬ የሚወስዱ መንገዶች መዘጋታቸው ታውቀዋል።



   የተገኘው መረጃ እንዳመለከተው፣ በሰሜን ጎንደር ዳባት ከተማ   በተነሳው ህዝባዊ  ተቃውሞ  ወደ መቀሌና ሽሬ የሚወስዱ ወይም ከዚያ ወደ ዳባት የሚያመጡ መንገዶች ተቃውሞውን ያነሳው ሕዝብ በድንጋይ እና በእንጨት መዘጋቱ ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች አመለከተ።
  በዳባት ከተማ ህዝቡ ባነሳው ሰልፊ ካቀረቡዋቸው ነጥቦች  የዜጎች ማንነት መስረት ያደረገና  ከመልካም አስተዳደር ችግር ጋር በተያያዘ እንደሆነና፣ መንግስት ዘላቂ መፍትሔ ማምጣት አለበት በሚል ህዝባዊ ቁጣው እስከ ሌሊት ድረስ እንደቀጠለ  መረጃው  አስታውቀዋል።

No comments:

Post a Comment