Friday, March 25, 2016

በምራብ ወለጋ ዞን ኑኑ ወረዳ አደሬ ቀበሌ በተባለ ቦታ የወረዳው ዋና አሰተዳዳሪ መኪና ህዝብ እንዳቃጠላት ታወቀ።



   ከቦታው የደረሰን መረጃ እንደሚያሰረዳው፣ በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ወለጋ  ዞን ኑኑ ወረዳ አደሬ ቀበሌ በተባለ ቦታ በየካቲት 25 /20008 ዓ/ም  የወረዳው አሰተዳዳሪ የሚገለግልባትን መኪና ህዝብ እንዳቃጠላት ከገለፁ በኃላ፣ በጨካኝ ሰረአቱን ያነጣጠረ ተቃውሞ በአሁን  ወቅት በመላ የኦሮሚያ ክልል ተጠናክሮ እየቀጠለ ባለበት፣ ገዢው ሰረአቱ ግን እየተነሳ ላለው ጥያቂ ለህዝብ ዘላቂ የሆነ መፍትሔ ሳያመጣ በሃይል ብረት ለመጨፍለቅ እየፈተነ በመሆኑ ህዝቡ በባሰ እየተነሳሳና ጠንክሮ እየሰራ እንዳለ በሰረአቱ ባለሰልጣኖችን  ንብረት ላይ እርምጃ እየወሰደ እንዳለ ተገለፀ።
   በመጨረሻም አስተዳዳሪዎቹ በፈፀሙት ጥፋት ምክንያት ህዝብ ከባድ ቁጣ ላይ ሰለሆነ  በዚህ አካባቢ የሚገኙ የፊደራል ፖሊስና መደበኛ ፖሊስ ከሰራ ውጪ በመሰማራት፣ የአካባቢውን የፀጥታ ሁኔታ ለመጠበቅ ቢሞክሩ ከአቅም በላይ በመሆኑ፣ በአሁን ውቅት የመከላከያ ሰራዊት በመግባት በጥብቅ እየጠበቁ እንዳሉ ለማውቅ ተችሏል።




No comments:

Post a Comment