Tuesday, June 7, 2016

በአዲሰ አበባ ንፋስ ሰልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተባለ ቦታ የአካባቢው አስተዳደሪች ሰልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም ከ6 ሚሊዬን ብር በላይ እንዳጠፉፋ ታወቀ።



    እነዚህ አጠፋፉት የተባሉትና 3 የመሬት ባለሙያዎችና ከ20 በላይ የሆኑ ሰዎች  ክስ እንደተመሰረተባቸው ከገለፁ ብኋላ ፣-ከነዚህ  የከተማዋ መሬት አጠፋፉተዋል ከተባሉት አሰተዳዳሪች አቶ ጀማል አህመድ ፤ ገነት ገብረመድህን ፤ፋቃዱ ኢራና ሲሆኑ ፣ሌሎች ተጠርጣሪች ደግሞ  የሃሰት ሰነዶች ካርታ በማዘጋጀት በህጋዊ መንገድ በማሰመሰል በኮምፒተር መመዝገባቸውና ሰልጣን ያለው አካል አይቶ የሰራ ሃላፊነታቸውና ፊርማ እንዳሳረፈበት አስመስለው  የሃሰት ሰነድ በማዘጋጀት ይህን ቦታ እንደወሰዱና ከ6 ሚሊዬን ብር በላይ የህዝብና የአገር ገንዘብ ከሃላፊዎቹ ተመሻጥረው ለግል ጥቅማቸው እንዲውል በማደረጋቸው ምክንያት ለአካባቢው ነዋሪ ህዝቦች ቁጣ ፈጥሮላቸው እንዳለ ለማውቅ ተችሏል፣፣
     በመጨረሻም እነዚህ በዚህ ተግባር የተሰማሩ የአመራር አካላት እርስ በእርሳቸው እየተመሻጠሩ ህዝብ በመጉዳታቸው  ፣ ጉዳዩ በህግ ታይቶ መንግሰት የማያዳግምና አሰተማሪ የሆነ እርምጃ እንደሚወስድ ጥያቄ ቢቀርብም   እስከ አሁን ደረስ የቀጠሮ ቀናት እያራዘሙ ወንጀሉ ዝም ብለው እያሳለፉት እንዳለ መረጃው  ጨምሮ አስረድቷዋል፣፣






No comments:

Post a Comment