አፋኙ የኢህአዴግ ስርአት በፀረ
ሽብር ስም ያወጣው ህግ ለሰብአዊ መብት ተከራካሪ ለሆኑት ገለልተኛ የሚድያ ድርጅቶች፤ ለሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተሳታፊዎች፤ የተቃዋሚ ፖለቲካ ኣመራርና ኣባላቶች ለማፈን እያካሄደው ያለው የሰብአዊ ረገጣ ተግባር
በመሆኑ ተሎ እንዲያቆም ጥያቄ
ማቅረቡን ታወቀ።
የኢትዮጵያ
መንግስት ይህን መግለጫ በተለይ በኦሮምያ የተነሳው የተቃውሞ ስልፍ ተያይዞ የወሰደው ዘግናኝ
እርምጃ በማውገዝ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ኣመራር
የሆኑት ኣቶ በቀለ ገርባ፣ ደጀኔ ቱፋ፣ አቶ ጉርሜሳ አያናን በፀረ ሽብር ሕግ እንደተከሰሱ በማስመልከት በተጨማሪ
ደግሞ የነገረ ኢትዮጵያ ኦንላይን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ጌታቸው ሽፈራው፤ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሓላፊ አቶ ዮናታን ተስፋይ፤ የኦሮሚያ የሬዲዮና ቴሌቪዥንን ጋዜጠኛ አቶ ፍቃዱ ሚርካናን፤ ሊሎች
ወገኖች በፀረ ሽበራ አዋጅ ሕጊ ምክንያት በማድረግ የተከሰሱበት ወንጀ፣ የውሽት ሴራ የስርአቱ ተግባር መሆኑን መረጃው አስረድተዋል።
No comments:
Post a Comment