Thursday, June 30, 2016

በኢትዮጵያ ባጋጠመው ድርቅ ምክንያት መንግስት ለእርሻ በቂ ዝግጅት ባለማድረጉ የዘር እጥረት አጋጥሞ እንዳለ ታወቀ።



        የተገኘው መረጃ እንደሚያስረዳው፣በኢትዮጵያ አጋጥሞ በነበረውና ባለው ድርቅ ምክንያት፣መንግስት ክረምት ገብቶ ባለበት ወቅት ለእርሻ ተገቢ ትኩረት ባለማድረጉ የዘር እጥረት አጋጥሞ እንዳለና የድርቅ አደጋውም ሊራዘም እንደሚችል በአፍሪካ ግብርና ላይ ጥናት ያደረገ የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት የተባለ ተቋም አስጠነቀቀ።
         
        የወያኔ ኢህአዴግ ባለስልጣናት አዝዕርት ለማቅረብ ዝግጅት እናደርጋለን ቢሉም እንኳ መንግስት የድርቁ አደጋ ከአቅሙ በላይ በመሆኑ ለእርሻ የሚሆን ዘር ተቸግሯል ሲል የአፍሪካ አረንጓዴ አብዮት ጥምረት ጨምሮ አስረድቷል። 


No comments:

Post a Comment