በተገኘው መረጃ መሰረት በአዲስ ኣበባ ከተማ ለኮንደምንየም ቤቶች ተብለው
እየተሰሩ የሚገኙ ቤቶች በከተማው ውስጥ
ባጋጠመው የፋይናንስ እጥረትና የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ምክንያት ቤቶቹ በተያዘላቸው የግዜ ገደብ ሊጨረሱ ኣለመቻላቸው ተገለፀ።
በከተማው አስተዳደር በ3ት ስፍራዎች ያሉ ቤቶች የመስራት ፕሮግራም 961 ሺ
ቤት ፈላጊ ወገኖች የተመዘገቡ ሲሆን ለእነዚህ ቤቶች ደግሞ 360 ቢልዮን ብር እንደሚያስፈልግ ቢገለፅም እስከኣሁን ድረስ ግን 41 ቢልዮን ብር ብቻ ሊገኝ እንደቻለና በስራው የተሰማሩት
ኮንትራክተሮችና ሰራተኞችም እየተበተኑ መሆናቸው መረጃው ጨምሮ አስረደተዋል።
በመጨረሻ የኢህአዴግ ባለስልጣኖች አዲስ ኣበባ ከተማ የተማላ መሰረት ልማት እንዳላት ኣስመስለው ቢገልፁም
ያዝ ለቀቅ ከመሆኑ በስተቀር በህብረተሰቡ ላይ የታየ
የኑሮ ለውጥ እንደሌለ ተገለፀ፣።
No comments:
Post a Comment