skip to main |
skip to sidebar
በደቡብ ጎንደር ፋርጣ በተባለ ወረዳ በስርአቱ ታጣቂዎችና በነዋሪዎች ህዝቦች መካከል ግጭት መነሳቱ ታወቀ።
በደቡብ ጎንደር ፋርጣ በተባለ ወረዳ ጉና ተብሎ በሚጠራ አከባቢ የመንግስት ታጣቂዎችና የአባቢው ህዝብ በተነሳ
ግጭት ውጥረት መንገሱንና ግጭቱ ዋንቃ በተባለ አከባቢ መሆኑንና መንስኤውም
የከብቶችን ግጦሽ ቢመስልም እንኳ መልኩ ቀይሮ በነዋሪዎቹ ውስጥ
ተቃውሞ መነሳቱን ተከትሎም ነዋሪዎቹ መኖሪያቸውን ትተው ወደ በረሃ መሄዳቸውን ለማወቅ ተችሏል፣፣
ነዋሪዎቹ ጠመንጃ በመያዝ ወደ በረሃ
እንደሄዱና የስርአቱ ታጣቂዎችና አድማ በታኝ
ደግሞ ከነዋሪዎቹ በፈጠሩት ግጭት ለ3 ሰአት ያህል
ሲታኮሱ እንደቆዩና በዚህ ሳብያም አንድ
ነዋሪ መሞቱ ታወቀ።
No comments:
Post a Comment