Wednesday, August 24, 2016

አገራችን ኢትዮጵያ በበሽታ መከላከያ መድሃኔት አቅርቦት እጥረት ምክንያት የቢጫ ወባ ተጠቂ እንደሆነች፣ የአለም ጤና ደርጅት ከዘረጋው መረጃ ለማውቅ ተችሏል።



   በመረጃው መሰረት፣ በአገራችን  ኢትዮጵያ ከ90 ሚሊዩን ህዝብ ውስጥ ከ40 ሚሊዩን በላይ የሚሆነው ለወባ በሽታ በተጋለጡ አካባቢዎች የሚኖሩ በመሆናቸው የቢጫ ወባ መከላከያ መድሃኒት አቅረቦት እጥረት ምክንያት  በየአመቱ የሚሞት ዜጎቻችን ቁጥር  እየጨመረ በመሄድ ላይ  እንዳለ የአለም የጤና ደርጅት ተቋም አስታውቋል።

   የአለም የጤና ደርጅት ጨምሮ እንዳሰረዳው፣ አገራችን ኢትዮጵያ በበሽታ መከላከያ መድሃኒት አቅረቦት እጥረት ምክንያት የወባ በሽታ ተጠቂ እንደሆነችና ለዚህ ችግር ተጠያቂው ደግሞ በስልጣን ላይ የሚገኘው ስርዓት ትኩረት ባለመስጠቱ የመጣ በመሆኑ መንግስት ተጠያቂ ነው ሲል ድርጅቱ ጨምሮ አስረድቷል።

No comments:

Post a Comment