Tuesday, March 28, 2017

በዚህ ሳምንት በርከት ያሉ ወጣቶች ወደ ትህዴን ማሰልጠኛ ማእከል መቀላቀላቸዉን ወኪላችን ከማሰልጠኛ ማእከል ከላከልን መረጃ ለማወቅ ተችሏል።



እንደ ማሰልጠኛ ወኪላችን መረጃ መሰረት በዚህ ሳምንት በወያኔ ኢህኣዴግ ስርአት ኣስተዳደር ተማርረው በርከት ያሉ ወጣቶች ለመታገል መወሰናቸዉን የገለፀ ሲሆን የተወሰኑ ለመጥቀስ ያህል..
1.አምሳለቃ ፍሬው መለስ ማሙ ከ22ኛ ክ/ጦር የስለያ ክፍል ከደቡብ ብሄረሰብ አዋሳ ዞን ሎዃ ወረዳ አባያ ሰዶ ሸሚጣ ቀበሌ ቆኒ በኦ ቀጠና
2.ተኪኤ በሪሁ ከትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ታሕታይ አድያቦ ወረዳ ገምሃሎ ቀበሌ ሰምበል ቀጠና
3.አንገሶም ተክሊት ኪዳነ ከሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ታሕታይ አድያቦ ወረዳ ዓዲ አሰር ቀበሌ ዓዲ ሃርፊ ቀጠና
4.ማን ደፍሮ ተሻገር ይርጋ ከኣማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ጆናሞራ ወረዳ ደረክሴ ቀበሌ
5. ፊልሞን ፍሱሕ ሓጎስ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን ኢሮብ ወረዳ ዓሊተና ቀበሌ ዓይጋ ቀጠና
6.ክብሮም መሰለ ፋቃዱ ከትግራይ ደቡባዊ ዞን እምባላጀ ወረዳ ዕጠቅ ቀበሌ ዓዲ ሽሁ ቀጠና
7.ገብረመድህን ገብረሚካኤል ሓጎስ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን ኣሕፈሮም ወረዳ ማይ ቀያሕቲ ቀበሌ አፃብዖ ቀጠና
8.እንድርያስ ኣብረሃም ሓጎስ ከምስራቃዊ ዞን ኢሮብ ወረዳ ዓሊተና ቀበሌ ዓይጋ ቀጠና
9. ወታደር ኣንዱከም የቆየ አስረስ ከ44 ክ/ጦር 2ኛ ረጅመንት 4ኛ ሃይል 5ኛ ጋንታ 3ኛ ቲም የኣማራ ክልል ተወላጅ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ወረዳ  01 ቀበሌ  ሲሆኑ ወደ ትግል እንዲቀላቀሉ ያስገደዳቸው ምክንያት ሲገልፁ በኣገራችን የሚገኘው ስርአት ከማንም ግዜ በላይ በኑፁሃን ዜጎቻችን ላይ እየወሰደው የሚገኝ ዘግናኝ እርምጃ ዝም ብለህ የማይታለፈ በመሆኑ እንደ ወጣት መጠን ሃላፍነታዊ ግዴታችን በመወጣት ስርኣቱን ከስልጣኑ የሚወርድበት መንገድ የመጨረሻ ምርጫ የትጥቅ ትግል መሆኑ በማመን ለመታገል መርጠናል ሲሉ ገልጿል።


No comments:

Post a Comment