Saturday, July 1, 2017

የዳሽን ቢራ ከፍተኛ ኣመራርና የፋይናንስ ዳሬክቶሬት ዳሬክተር የሆኑት ኣቶ ዘዉዱ፣ ማንነቱ ባልታወቀ ግለ ሰው በስለት ተወግተው ከባድ ኣደጋ እንደ ደረሰባቸው እየተገለፀ ነው።



መረጃው እንደሚያመለክተው ዋናነቱ የባኣዴን ኢህአዴግ የሆነው ዳሽን ቢድራ ከፍተኛ ኣመራርና የፋይናንስ ዳሬክቶሬት ዳሬክተር የሆኑት ኣቶ ዘዉዱ በጎንደር ከተማ በሚገኝ የዳሽን ቢራ ድርጅት እንድ ማንነቱ ባልታወቀ ግለ ሰው በስለት ወግቶ ከባድ ጉዳት ካደረሰላቸው በኋላ ወደ ጎንደር ሪፈራል ሆስፒታል እንድተወሰዱ ታዉቋል።
መረጃው ጨምሮ እንደጠቆመው ቀደም ሲል የብአዴን ኢህአዴግና የዳሽን ቢራ ፍብሪካ ድርጅት ኣንፃር ቆሞ የደም መጠጥ ኣንጠጣም፣ ለጎንደር ህዝብ የሆነ ይሁን ፍብሪካ ወይም ድርጅት ሳይተከልበት ይህ መደንዘዣና ትዉልድ ገዳይ የሆነ መጠጥ ብቻ እንድንጠቀም ኣእምሮኣችን ኣይፍቅድልንም በማለት ሲቃወም መቆየቱ ገልጿል።

No comments:

Post a Comment