Tuesday, November 12, 2013

በጉቦና ወገናዊ አሰራር የተማረረው የዋግ ህምራ ህዝብ በመንግስት ሽሞኞች ላይ እርምጃ መውሰድን ቀጥሎበታል፣




በአማራ ክልል ፤ የዋግ ህምራ ዞን ኗሪ ህዝብ በላዩ ላይ እየደረሰበት ላለው በደል ፍትህ ፍለጋ ወደ ዞኑ የፍትሕ ዓካላት በሚያመራበት ጊዜ የስርዓቱ ሽሞኞች ፍትህን በመርገጥ በጉቦና በወገን ስለሚሰሩ ፍትህ በመዛባቱ የተማረረው ኗሪ ጥቅምት 24,2006 ዓ/ም ለዞኑ ዓቃቢ ህግ አቶ ይካኣሎ መስፍንን እቤቱ ድረስ በመሄድ ካንተ በፊት እንደነበሩት ሙሰኞች ሁሉ በአንተም ላይ እርምጃ ይወሰዳል ሲሉ እንዳስጠነቀቁት ታውቋል፣
ቀደም ሲል የዞኑ ዓቃቢ ህግ የነበረ አቶ ተስፋአለም ጥቅምት 13,2006 ዓ/ም ስርዓቱ በሚከተለው ብልሹ አሰራር የተማረሩ የአከባቢው ኗሪዎች መንገደሉን የሚታወቅ ነው፣