በሆስፒታሉ የደረሰው የቃጠሎ አደጋ ጥቅምት 22,2006 ዓ/ም ሲሆን ቃጠለው ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች
መፈጸሙን ቷውቋል፣ በቃጠለው በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰው አደጋ ለግዜው ማወቅ አልተቻለም፣
ሆስፒታሉ በአከባቢው ለሚኖር ህዝብ አገልግሎት እንዲሰጥ ተብሎ ከተገነባ በርካታ ዓመታት ቢያስቆጥርም በውስጡ በተሰገሰጉት ሃላፊነት የማይሰማችው የስርዓቱ ሽሟምንቶች ምክንያት በሽተኞችን
ተቀብሎ በአግባቡ የህክምና አገልግሎት ስለማይሰጥ ተገልጋዩ ህብረተሰብ ሁሌም እንዳማረረ ነው፣