Tuesday, November 12, 2013

በሽረ-እንዳስላሰ ከተማ በሚገኘው እስር ቤት ውስጥ በመማቀቅ ላይ የሚገኙ እስረኞች ካለ ፈቃዳቸው ደም እንዲሰጡ እየተገደዱ ነው፣




በትግራይ ክልል ከሚገኙ እስርቤቶች ሁሉ በትልቅነቱ ቀዳሚ የሆነው የሽረ-እንዳስላሰ እስርቤት በውስጡ ከክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የመጡ በሽዎች የሚቆጠሩ እስረኞችን የያዘ ነው፣ እስር ቤቱ በእስረኞች ላይ ያለው አያያዝ እጅግ ሰብአዊነት የጎደለው በመሆኑ እያንዳንዱ እስረኛ ካለፈቃዱ ደም እንዲሰጥ ይገደዳል፣
     በእርቤቱ ቷጉረው እየተሰቃዩ ካሉት አብዛኛዎቹ እስረኞች ወደ ፍርድ ያልቀረቡ ከመሆናቸውም በላይ በቂ ምግብ በማያገኙበት ሁኔታ ከባድ የጉልበት ስራ እንዲሰሩ ይደረጋል፣