በትግራይ ክልል
በመቀሌ ከተማ ወርዳ አንድነት በተለምዶ አጠራሩ ቀብሌ18 ልዩ ስሙ ማይ ደገነ በተባለ አካባቢ በነባር ይዞታ ታውቆ ለባለቤቶቹ ህጋዊ
ማርጋገጫ ተስጥዋቸው የቆዩ ቤቶችና የመስርያ መሬት። የስርዓቱ ባልስልጣናት በአሁኑ ግዜ ጉቦ ለሚሰጥዋቸው ሓብታሞች ለመስጠት ስለፈለጉ።
በነባር ይዞታ የሰራችሁት ቤት ህጋዊ አይደለም በማለት አሁንኑ አፍርሱ
የሚል ትእዛዝ አዉርደዉባቸው እንዳሉ ለማወቅ ተችልዋል፣
በዚህ ድንገተኛ ትእዛዝ የማይ ደገነ አካባቢ ነዋሪዎች በከተማዋ አስተዳደር
ተሰጥዋቸዉ የቆየው ማረጋገጫ የነባር ይዞታ ዋናነት ወደሚመለከተዉ አቤቱታ አቅርበው የሚሰማቸው አካል ማግኘት ባለመቻላቸው። ነዋሪዋቹ
በላያቸው ላይ የደረሰውን አገባብ የሌለዉ ህጋዊ ቤታችሁን አፍርሱ የሚል ትእዛዝ። ነዋሪዋቹ በአንድ ላይ ተደራጅተዉ ተቃውሞቸውን
በማሰማት ላይ እንደሚገጙ ከቦታዉ በደረስን መርጃ ለመረዳት ተችልዋል፣