Friday, December 6, 2013

በአማራ ክልል ምእራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ከህዳር 16/2006 ዓ.ም ጀምሮ የተካሄደው የመምህራን ስብሰባ ተቃውሞ እንዳጋጠመው ተገለፀ፣




ይህ በመምህራን ኮሌጅ አዳራሽ ለ12ቀኖች ስለ ደርጃ የተካሄደው ተከተተይ የመምህራን ስብሰባ። በትምህርት ቢሮ ሓላፊዎች የተዘጋጀ መሆኑን የገልፀው ይህ መረጃ። በመምህራን የተነሱ ጥያቄዎች በትምህርት ሚስተር የተፈቀደው የደሞዝ እስኬል ጭማሪ ለምንድን ነው በኛ ተግባራዊ ያልሆነ? በአግልግሎታችን መሰረት  ለጠየቅነው ጥያቄ መልሳችሁ እምቢ ኣይጨመርም ከሆነ። የመምህርነትን ስራ እናቆማለን የሚሉና። ሌሎችን ወቅታዊ ጥያቄዎችን አንስተዉ መድርኩን ይመሩ ለነበሩት እንዳዋጠርዋቸዉ ከተሳታፊዎች ያገኘነው መረጃ ያስረዳል፣
    ለስብሰባው እየመሩት የነበሩ የትምህርት ቢሮ ሓላፊዎች በመምህራን ለቀረቡ ጥያቄዎች ሽፋፍነዉ ለማልፍ የሞከሩ  ቢሆኑም ተገቢ መልስ ባልመሰጠታቸዉ የተቆጡ መምህራን። በስማችን ለተሰላ ባጀት በተለያዩ ምክንያቶች እያወጣቹህ ለግል ጥቅማችሁ እያዋላችሁት ነው በማለት። በአንድ ድምፅ ኣንደተናገሩና ስብሰባዉም ያለምንም ፍሬ አልባ እንደተበተነ ለማዎቅ ተችልዋል፣