ወደ ትህዴን ከተቀላቀሉ ወጣቶች የተወሰኑትን
ለመገለፅ።-
-
ጉዕሽ ገ/ማርያም ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ ውቅሮ ማራይ ወረዳ፤ ዓቃብ
ሰዓት ቀበሌ፤ ከዓዲቅፃ አካባቢ።
-
ሃየሎም ተሰማ ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ ጉሎ-መኸዳ ዞን፤ አዲስ አለም
ቀበሌ፤ ከማጀና አካባቢ።
-
ተስፋይ ኪሮስ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ አህፈሮም ወረዳ፤ ማይ ስሩ ቀበሌ፤
ከሀገረሰላም አካባቢ።
-
ገ/ማርያም ገ/ሃንስ፤ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ ታሕታይ ማይጨው ወረዳ፤
ከውህደት አካባቢ።
-
ናትናኤል ሙሉጌታ ከትግራይ ማእከላዊ ዞን፤ አህፈሮም ወረዳ፤ ማይ ሓማቶ
ቀበሌ፤ ከከለሊዕ አካባቢ።
-
መሰለ ይደግ ከትግራይ ምእራባዊ ዞን፤ ቃፍታ ሑመራ ወረዳ፤ ቀበሌ 02፤
ከቀጠና 7።
-
አስራት አርሃና ጨዋሎ ከደቡብ ህዝቦች ክልል፤ ወላይታ ዞን፤ ኪንዶ ወረዳ
ከከይሻ አከባቢ።
-
ብርሃነ ግርማይ ወ/ሚካኤል ከትግራይ ምስራቃዊ ዞን፤ ኢሮብ ወረዳ፤ ከዳሮ
ቀበሌ።
-
ይልቃል ቁሜ ኪዳነማርያም ከጎጃም ምእራባዊ ዞን፤ ሳስሊበን ወረዳ፤ ደወገም
ቀበሌ፤ ከጨሪ አካባቢ።
-
መሓመድ አለምነን መንግስት ከሰሜን ጎንደር ዞን፤ ደልጊ ወረዳ፤ ከደልጊ
ቀበሌ።
-
ይብራህ በየነ ገብረስላሴ፤ ከትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን፤ ላዕላይ አድያቦ
ወረዳ፤ ዕጉብ ቀበሌ፤ ከዓዲ ርእሶ አካባቢና ሌሎችም ሲሆኑ ከትህዴን ጎን ተሰልፈው የወያኔ ኢህአዴግ ስርአት እንዲታገሉ ያስገደዳቸው
ምክንያት ሲገልፁም ህዝባቸን ፍትህ በማጣቱና በስራእጥነት ምክንያት እየተሰቃየ በመሆኑ እየደረሰው ካለ የጭቆና ቀንበር ነፃ እንዲወጣ
ከተፈለገ አማራጩ ትግል ብቻ ነው ብለው እንደገለፁ ከትህዴን ማሰልጠኛ የደረሰን መረጃ ጨምሮ አስታውቅዋል።