በመረጃው መሰረት የወያኔ ኢህአደግ ስርአት አግልግሎታችን ጨርሰናል ዳግመኛ ለ7 አመት ልናገለግል አንገደድም
ብለው አሻፈረኝ ያሉትን 800 የምዕራብ ዕዝ አባሎች ከግንቦት 25 /2006 ዓ/ም ጀምሮ በጎንደር ከተማ አስሯቸው እንዳለና ከታሰሩት
80 ወታደሮችም ቀንሶ በዳንሻ የእርሻ ህይወት መካናይዘሽን ካስመጣቸው ብኋላ 60 ወታደሮች ወዲያውኑ እንደጠፉ ለማወቅ ተችለዋል።
የ7 አመት አገልግሎት አልፈረማቹሁም
ተብለው እየታሰሩ ያሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሁሉም የመከላከያ ዕዞች እንደሚገኙ ይታወቃል።