በማእከላዊ
እዝ ከየካቲት 11 እስከ 18 /2007 ዓ/ም ጀምሮ በውስጣዊ የአስተዳደር ጉዳይ ላይ የሚመለከት ስብሰባ እንደተካሄደ የገለፀው
መረጃው። በስብሰባው ላይ በሰፊው ከተነሱት የአስተዳደር ችግሮችም። ደመወዛችንም እንኳን ኑሯችን ልንመራበት ይቅርና ለአንድ ቀንም
ሊሸፍንልንም አልቻለም ሲሉ። ችግራቸው እንደገለፁ ለማወቅ ተችሏል፣
ሰራዊቱ በየመድረኩና በየወቅቱ እያቀረብናቸው ካሉት ችግሮቻችን መፍትሄ
ለምን አይደረግላቸውም?” ሲሉ መጠየቃቸውንና በሰራዊቱ ውስጥ ከ24
ሰአት ጀምሮ እስከ አመታዊ ፍቃድ እንደተከለከለ በመግለፅ ሰራዊቱም ለምን ተከለከልን ብሎ በጠየቀበት ጊዜ በስብሰባው መሪዎች አወንታዊ
ምላሽ ማግኘት እንዳለተቻለ መረጃው ጨምሮ አስረድቷል፣