በትግራይ ክልል የመልካም አስተዳደር ችግር ከግዜ ወደ ግዜ እየከፋ በመምጣት
ላይ ስለሆነ መላው ህዝብ ከመንግስት አካላት ማግኘት የሚገባውን አገልግሎት
በጊዜው እንደማያገኝና፣ በተለይ ደግሞ የአክሱም ከተማ ነዋሪዎች በዚህ
ሳምንት ባካሄዱት ህዝባዊ ሰብስባ ላይ ህዝቡ በፍትህ እጦት እጅግ
ተቸግረናል ብለው እንደተናገሩ ለማወቅ ተችለዋል።
የከተማው ነዋሪዎች በጥር 1 / 2008 ዓ/ም ያካሄዱት ሰብሰባ
ላይም ማዛጋጃ ቤትና አስተዳደር የመሳሰሉ የመንግስት አካላት በጉቦና
በብልሽውና ተዘፍቀው ይገኛሉ ብለው ከገለፁ በኃላ፣ ለሚታየው ችግር እንዲፈቱ የተላኩም ቢሆኑ ከመባባስ ውጭ አንድም መፍትሔ ባለማምጣታቸው፣ በደጀን በርሀ የማእከላዊ
ዞን ምክትል አስተዳዳርና በከንቲባ አክሱም ከተማ የተመራው ሰብሰባ
ያላንዳች ውጤት ሊበተን እንዳቻለ ለማወቅ ተችለዋል።
No comments:
Post a Comment