Tuesday, October 15, 2013

የሸራሮ ከተማ መስተዳድር የከተማዋን ወጣቶች ለመከላከያና ፖሊስ ለመመልመል ቅስቀሳ እያደረገ ነው፣




ወጣቱን አታሎ እንዲመለምል መመሪያ የተሰጠው የከተማዋ መስተዳድር ወጣቶችን ለልዩ ጉዳይ ተፈልጋቹሃል በማለት በግል ወደ መ/ቤቶ በማስጠራት መንግስት የስራ እድል ፈጥሮላቹሃል ተጠቀሙበት ስልጠና ስታጠናቅቁ ደግሞ ብዙ እናንተን የሚጠቅም በመንግስት የተዘጋጁ ሞያዎች አሉ በማለት ወጣቱን አዘናግቶ ለመመልመል ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል፣
መንግስት በመከላከያ ሰራዊት የብሄረ ትግራይ ተላጆች ቁጥር በተለያየ ምክንያት እየተመናመነ በመምጣቱ በልዩ ምልመላ ከክልሉ ወጣቶችን ለመመልመል እንቅሳሴ መጀመሩን መዘገባችን የሚታወስ ነው፣