ከከተማው ያገኘነው መረጃ
እንደሚያመለክተው ጳጉሜ 2 2006 ዓ/ም በአንድ ሌሊት ብቻ ብርሃኔ ደምብለው የተባለ ነጋዴ፤ አባቡ ክንደያና ያለው አይጠገብ የተባሉ
ዜጎች ገዳዮቻቸው ባልታወቁ ሰዎች ተገድለው እንዳደሩ ታወቀ።
እነዚህ ተጎጂዎች እንደ አብነት ለምጥቀስ እንጂ በከተማዋ ቀጣይነት ባለው
በርከት ያለ የሰው ህየወት እይጠፋ እንደሆነና ይህ ድርጊትም ስርአቱ ለዜጎች ደህንነት ትኩረት ስለማያደርግ በአከባቢው የጸጥታ ሃይሎች በርካታ የሰው ህይወት እየጠፋ መሆኑን ምንጮቻችን
ጨምረው አስረድቷል።