በመረጃው መሰረት በሶሮፍታ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች በስርአቱ ብልሽው አስተዳደር
ለአመታት ሲያማርሩ ቆይተው አሁን መፍትሄ እንደማያገኙ ስለተረዱና ከአዲስ ኣበበው የማስተር ፕላን ተያይዞ
እየተካሄደን ያለው ተቃውሞ በመያያይዝ ሰልፈኞች ኣስተ ዳደሩ ይሰራበት
የነበረው ጽህፈት ቤትም ሰብረው በመግባት ዶክመንቶቹና የጽህፈት መሳሪያዎችን በጎደና ላይ በማውጣት እንደጣሉትና እንደሰባበሩት ለማወቅ ተችለዋል።
የአይን መረጃዎች መሰረት በማድረግ ከቦታው የደረሰን መረጃ ጨምሮ እንዳስረዳው
ሰልፈኖቹ ያነሱት ጥያቄ መፍቻ የሚሰጥ ይሁን በግልጽ ቀርቦ የሚያነጋግር የመንግስት ኣካል በማጣታቸው ለወረዳው ጽህፈት ቤት አስተዳደር በመሰበር በመግባት ዶኩመንቶቹ በመቅደድ በጎደና ላይ ሊጥሉት እንደተገደዱና ይህ ደግሞ
የህዝብን ድምጽ የማይሰማ መንግስት ካለ ህዝብ ሓይለኛ
መሆኑ ለመረዳት የተወሰደ የተቃውሞ እርምጃ መሆኑ ኣስረድተዋል።
No comments:
Post a Comment