Thursday, February 25, 2016

በዚህ ሳምንት ገዢው የኢህአዴግ ደርጅትን በመቃውም በርከት ያሉ ወገኖች ወደ ትህዴን ማሰልጠኛ ማኣከል ተቀላቀሉ።



በዚህ በቅርብ ቀን ለኢህአዴግ ሰርአት በመቃውም በርከት ያሉ ወገኖች ወደ ትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲ ንቅናቂ (ትህዴን) ማሰልጠኛ እየተቀላቀሉ እንደሆኑ፥ ከነዚህ በሳምንቱ ውስጥ ለመታገል ወደ ትህዴን ከተቀላቀሉን የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል፦
1.ተሰፋየ  ተወለብረሃን ሰሜን ምእራብ ዞን ሽራሮ( ከተማ )ወረዳ ቀበሌ ሰድር
2.ፋቃዱ ደበሳይ ከሰሜን ምእራብ ዞን ታህታይ አዳቦ ወረዳ ለሰ ቀበሌ
3.ሃድሽ ገብረምካኤል ማአከላዊ ዞን መረብለኽ ወረዳ አብነት ቀበሌ
4.አድስ አለም ብረሃነ ።ዳዊት አሸብር።ፅንዓት ፀጋይን። ዘርአይ ተሰፋይን አራቱም ከሰሜን ምእራብ ታህታይ አዳቦ ወረዳ ባድሜ ቀበሌ
 5። ዮውሃንስ ተወለመድህን ከመአከላዊ ዞን ዓደዋ ወረዳ ዓዲአቡን ቀበሌ
6.ጀማል ብረሃነ ከመአከላዊ ዞን መረብ ለኽ ወረዳ ሃፋቶም ቀበሌ
7.አለም አስፋሃ ከምስርቅ ዞን ጉለመኽዳ ወረዳ አድስ ተስፋ ቀበሌ
8.የማነ ተሰፋይ ከሰሜን ምእራብ ዞን ላዕላይ አድያቦ ወረዳ ህብረት ቀበሌ
9.ሰሎሞን ነጋሽ ከምእራባዊ ዞን ዓዲ ረመፅ ወረዳ ዓዲህርዲ ቀበሌ የሚገኙ እንደሆኑ። ከትህዴን ማሰልጠን የተላከልን ሪፖርት አስረድቷል።
እነዚህ ወገኖች ወደ ትህዴን ተቀላቅለው ለመታገል የተገደዱበት ምክንያት ሲገልፁ። በአሁን ወቅት  የሰራና መጥፋት ፍትህ በከፋ ደረጃ የደርሰ በመሆኑ፣ ህዝቡ ወደ ሰደት እየሂደእንዳለና፣ እኛ ደግሞ ሰደት መፍትሔ ሊሆን አይችልም ብለን በማመን  ወገባችንን አጥብቀህ ብረት በመታጠቅ ለዚህ  ፀረ ፋትህና ሰላም ለሆነ ሰርአት ለመላቀቅ ወደ ትህዴን ተቀላቅለናል ሲሉ ገልፀዋል።

No comments:

Post a Comment