Thursday, February 25, 2016

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን እየቀጠለ ያለው ህዝባዊ ተቃውሞ የዛሬው በአይነቱ የተለየ ነውሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሰትቃል አቀባይ ገለጹ።



   በኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልልም በእራባዊ አርሲ ዞን  የሚገኙ ተማሪዎች በሻሸመኔ የታሰሩ ወንድሞቻችን ይፈቱ፥ የአድሰ አበባ ማሰተር ፕላን የሚባለው ይውገደ፥ በሚል የተቃውሞ ሰልፍ የእያካሂዱ እንደሆኑና ፥ በተጨማሪም እነዚህ ነዋሪዎችና ተማሪዎች በአንድ ትምህርት ቤት የኦነግ ባንድራን ሲሰቅሉ ተገኝተዋል በማለት አምሰት በሰረአቱ ታጣቂዎች ተፈነው እንደተውሰዱ ነዋሪዎቹ አስረደተዋል።
  በማሰከተል  በምእራብ አርሲ ዞን የተፈጠረ ግጭት በሚመለከት ለኢትዮጵያ ቴሌቭዥን  የተናገሩ የአገሪቱ የኮሚኒኬሽን ሚንስተር አቶ ጌታቸው ረዳ በሰረአቱ የታጠቁ ሃይል በመከላከያ ሰራዊት ላይ ማጥቃት ፈጸመዋል ብሎ እንደገለጹ፥ እስከ አሁን ደረስ የተፈጸመው ማጥቃት ከባድ እንድሆነ በመግለጫቸው እንደተናገሩ ለማውቅ ተችሏል።
   በሌላ ውገን በምሰራቅ ሃረርጌ ጎረዋ’ ከተማ ተቃውሞው መቀጣጠሉ መንግሰት በፈጠረው  ግጭት ሁለት ሰዎች ሞተዋል ሲሉ ነዋሪዎቹ የገለጹ ሲሆኑ የአካባቢው ባለስልጣን በተጠየቁበት ውቅት መልስ ከመስጠት እንደተቆጠቡ ለማውቅ ተችሏል።




No comments:

Post a Comment