Thursday, February 25, 2016

በምእራብ አርሲ ዞን በገዥው ስርኣት ላይ ያነጣጠረው የተካሄደ ህዝባዊ ተቓውሞ ሰባት ፖሊሶች መሞታቸው ታውቀዋል።



በተገኘው መረጃ  መሰረት በኦሮምያ ክልል ምእራብ ዞን አሩሲ በየካቲት 7 2008 ዓ/ም በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ላይ በርከት ያሉ ወጣቶች የተሳተፉ መሆናቸውና  ተቃውሞውን ለመረጋጋጥ ለተንቀሳቀሱ የታጠቁ ፖሊሶች ከሰልፈኞኙ ጋር ተጋጭተው  7ት ፖሊሶች ሲገደሉ የተልያዩ መንግስታውያን  ጽሕፈት ቤቶች መጋየታቸው ተገለጸ።
     መረጃው ጨምሮ እንዳስረዳው በነዋሪው ህዝብ  ላይ በየሰርጉና  ጭፈራ ቤቶች የሚዜሙ ባህላዊ ዜማዎች  የሚጫወቱ ወጣቶች ፖሊሶች  ለምን  ተጫወታችሁ ፥ ይህን ዘፈን ለመንግስት የሚደግፍ  አይደሉም በማለት እያስፈራሩ ሊቆጣጠርዋቸው በሚሞኩርበት  ግዜ  ወጣቶቹ ደግሞ የመረጥነው ዘፈን  ለመስማትና ለመጫወት  ሕገ መንግስታዊ መብታችን ነው በማለት ግጭቱ ተባብሶ በመቀጠል ላይ መሆኑ ታውቃዋል።
     

No comments:

Post a Comment