ምንጮቻችን በላኩት መረጃ መሰረት፣ በትግራይ ምእራባዊ ዞን ቃፍታ ሁመራ ወረዳ የሚገን ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት
ሆኖ ሲሰራ በቆየበት ጊዜ፣ የተለያዩ ጉዳዮች ይዘው ወደ ፅህፍት ቤቱ የኢመቱ ተገልጋዮች ጉቦ እየተቀበለ የፍትህ ስርአቱ በገንዘብ ሊሸጥ በር ከፍቶ እንደቆየ በቀረበበት ህዝባኢ ግምገማ። የካቲት
3 2008ዓ/ም ኣንደታሰረ ለማወቅ ተችሏል።
ብቨተመሳሳይ።- የምእራባዊ ዞን ጉሙሩክ ሰራተኞች
ሆኖው ሊሰሩ የተመደቡትን አቶ ገብረ ህይወት የተባሉ የሚገኙባቸው ሰዎች፣ የተሰጣቸው ህዝባዊ ሃላፊነት ወአ ጎን በመተው በግል ኖሯቸው
በማትኮር በህረት ስንቀሳቀሱ በቆዩበት ጊዜ፣ ከ300ሺ ብር በላይ የሚገመት የህዝብ ንብረት ሽጠው እንደበሉት ነዋሪው ህብረተሰብ
ሰለነቃባቸው የካቲት 3 2008ዓ/ም እንዲታሰሩ እንደተደረገ መረጃው
አክሎ አስረድቷል።
በሌላ በኩል።- በትግራይ ክልል ምእራባዊ ዞን
ወልቃይት-ፀገዴ ወረዳ የሚኖር ህዝብ በገዢው የአኢህ አዴግ አስተዳደሮችና ካድሬዎች ስብሰባ ኣንዲሰበሰብ በዚ ሳምንት ለቀረበለት
ተደጋጋሚ ጥሪ እንዳልተቀበለው ከገለፀ በኃላ፣ የተቃውሞውን መንስ አኤ ምክንያት ደግሞ የወረዳው ህዝ ለሚቀርቡ ትክክለኛና ወቅታዊ
ጥያቄዎች ሰምቶ ምላሽ የሚሰጥ የመንግስት አካል በሌለበት ጊዜ አንገመግምም ብሎም አንናገርም የሚል እንደሆነ መረጃው በመጨረሻ አገንዝቧል።
No comments:
Post a Comment