Monday, March 7, 2016

በዚህ ሰምንት በርከት ያሉ ወጣቶች የኢህአዴግ ሰርአት በመቃውም ከትህዴን ደርጅት ጎን በመሰለፍ ለመታገል እንደገቡ ተገለጸ።



     ከነዚህ ወደ ትህዴን ድርጅት የገቡ ወጣቶች የተወሰኑትን ለመጥቀስ ያህል፦
1.አሉላ ፍትዊ ከመእከላዊ ዞን መረብ ለኽ ወረዳ ብርሽዋ ቀበሌ
2.ሽሻይ ጭሮብ ከምስራቅ ዞን ጉሎ መኽዳ ወረዳ ወራዓትለ ቀበሌ
3. ጎይትኦም ተስፋየና መረሃዊት ሃይለሚካኤል ሁለቱም ከማእከላዊ ዞን መረብ ለኸ ወረዳ ምሕቋን ቀበሌ
4. ነጋሲ ደሰታ ከምስራቃዊ ዞን ጉሎ መኽዳ ወረዳ ዛላምበሳ ቀበሌ
5. ታደሰ ገብረመድህን ከማእከላዊ ዞን መረብ ለኸ ወረዳ ዓዲፋታው ቀበሌ
6. ሸዊት ሃጎስ ከማእከላዊ ዞን መረብ ለኽ ወረዳ በረሃ ቀበሌ
7. ገብሩ ታረቀኝና ታየ ደባርቄ ሁለቱም ከአማራ ክልል ባህርዳር ከተማ የሚገኙባቸው ሲሆኑ፥
ጎይትኦም ተስፋየና ሸዊት ሃጎስ ከሰጡት ሃሳብ፥  በዚህ ሳምንት ህዝብ ለተደራራቢ ችግር ተጋልጦና ፍትህ አጥቶ እየኖረ ነው በማለት፣ በተለይ በዚህ አመት አጋጠሞ ካለው ከባድ ድርቅ ምክንያት  ባሰከተለው ረሃብ፥  አስቸዃይ እርዳታ የሚያሰፈልጋቸው ተረጂዎች በውቅቱ በቂ እገዛ እንዳያገኙ በማድረግና እየተቆራረጠ ዘግይቶ በመመጣቱ የተነሳ፥  በአሰተዳዳሪቹ አድሎዎ እየፈጠሩ ህዝብን እራስ በራሱ እያባሉ  እንዳሉና እንዲሁም በህዝቡ  ስም እርዳታ ተብሎ ለሚመጣ ለቤተሰቡ አምስት አባላት ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ። ከአምሰት አባል  በላይ ቤተሳቦች ያለውን ደግሞ ከእነሱ ሰለሚመገቡ ችግሩ ተባብሶ እንደቀጠለ ተገለጸ      

No comments:

Post a Comment